ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸውጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄሃሳቦቹ ቀውሱ እልባት እስኪያገኝ ድረስ መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት…
Rate this item
(6 votes)
“ውለዳት” - ኤልያስ ቦጋለ ካሳተመው የግጥም መድበል ጋር ላስተዋውቃችሁ። ለመፍትሄ ያግዛል።“ሀብት በማፍራት፣ ራስን የመቻልና የመበልፀግ አላማ” እጅግ ቅዱስ አላማ እንደሆነ፣ በቅጡ ማስተዋልና መገንዘብ አልሆነልንም፡፡ ወይም አልፈለግንም፡፡ እህስ? መስዋዕት መሆንንና መፅዋችነትንና እንደ ጣዖት እናመልካለን፡፡ እና ከድህነት ጋር ተጣብቀን፣ መላቀቅ አለመቻላችን ይገርማል?ፖለቲካችንንም…
Rate this item
(0 votes)
ከአለፈው ዓመት ህዳር ወር ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል፣ ከዚያም በአማራ ክልል ተስፋፍቶ የቀጠለው ህዝባዊ አመጽና ተቃውሞ፣ለበርካታ ዜጎች ህልፈት፣ የአካል ጉዳት፣ እስርና ስደት መንስኤ የመሆኑን ያህል ቀላል የማይባል የኢንቨስትመንት ውድመትም አስከትሏል፡፡ የአበባ እርሻዎች ወድመዋል፡፡ የትራንስፖርት መኪኖች ተቃጥለዋል፡ ፡ የግለሰብ ቤቶችና ሆቴሎች ወድመዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸው ጆሮአግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹቀውሱ እልባት እስኪያገኝ ድረስ መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት…
Rate this item
(2 votes)
• ዶ/ር ነጋሶ፤ ህገ-መንግስቱም ማሻሻያዎች ያስፈልጉታል ይላሉ• የተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ሥርዓት እንደሚበጅ በጽሁፍ አቅርበዋል• ምርጫ ቦርድ፤ በተግባር ገለልተኛ ነው አይደለም የሚለው መፈተሽ አለበትበምርጫ 2007 ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ መቶ በመቶ አሸንፎ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ወንበሮችን ሙሉ በሙሉ በተቆጣጠረ ማግስት፣የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(2 votes)
· የሰብአዊ መብት ጥሰት ሪፖርት የምናደርገው መንግስትን ለማሳጣት ሳይሆን ጉድለቶች እንዲታረሙ ነው· ከፕሬዚዳንቱ ጽ/ቤት፣ “ሁለተኛ ሪፖርታችሁን ወደ ጽ/ቤታችን እንዳትልኩ፤” ተብለናል• ከመንግስት የተደረገልን ትብብር፣ ከእነጭራሹ ሳይዘጋን መቆየታችን ነውየሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት እያከበረ ነው፡፡ በዚህ የሩብ ክፍለዘመን ዕድሜው ለአገሪቱ ህዝቦች…
Page 8 of 71