ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት አራቱ የኢህአዴግ ድርጅቶች በየፊናቸው፣ የየራሳቸውን ጉባኤዎች ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን ከስያሜና የደንብ ማሻሻያዎች በተጨማሪ፣ አዳዲስ ወጣቶችን ወደ አመራር ደረጃበማምጣት፣ ከሌላው ጊዜ በተለየ ውጤት መጠናቀቁን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ባለፉት ሦስት ቀናት ደግሞ አገሪቱን ለ28 ዓመታት የመራው ገዢ ፓርቲ፤ ለራሱም ሆነ ለአገሪቱ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያዊነት ላይ ውይይቶች ተደርገው፣ የህግ መቋጫ ማግኘት አለበትወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያውያን አብረን ለመኖር የተፈረደብን ነንሁላችንም ወደ ኢትዮጵያዊነት አሰባሳቢ ማንነታችን መመለስ አለብንየዜግነት ፖለቲካን እንደ ሩቅ ጊዜ ግብ ነው የማየአቶ ዩሱፍ ያሲን ይባላሉ፡፡ የተወለዱት በቀይ ባህር ዳርቻ ቲዖ በምትባል መንደር ነው፡፡ ትምህርታቸውንም በአስመራ…
Rate this item
(1 Vote)
• ለተጐዱ ቤተሰቦች በሙሉ በትውልዱ ስም ከፍተኛ ይቅርታ እንጠይቃለን • ለአንድ ቀን እንኳ በሃገር ውስጥ የምናደርገውን ትግል አላቆምንም • ትልቅ ህዝብን በጐሣ አጥር ውስጥ እየከተትን አሳንሰነዋል • ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ስንታገል ቆይተናል ለ46 አመታት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውስጥ የቆዩት የኢህአፓ…
Rate this item
(7 votes)
• የፍትህ ተቋማት ገለልተኛነታቸው እንዲረጋገጥ፣ በጀቱም ሳይቀር ከመንግስት ውጪ መሆን አለበት • ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ሃይሎች ከአብዮት ቅዠት ወጥተው ሪፎርሙን መቀበል አለባቸው • በነፃ አውጪነት የተደራጁ የፖለቲካ ሃይሎችን ምርጫ ቦርድ ሊመዘግባቸው አይገባም • ማንኛውም የፖለቲካ ቡድን በመጀመሪያ ኢትዮጵያ የምትባል…
Rate this item
(12 votes)
እንደ ኢትዮጵያ ኖረን፣ እንደ ብሔር-ብሔረሰብ እየሞትን ነው!የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ አሁን ሀገራችን ውስጥ ያለውን ዝብርቅርቅ የህዝብ ስሜት፣ የፍቅርንና የመደመርን ተስፋ፣ የጥላቻንና የመበተንን ስጋት ስመለከት፣ የተቀመጡበትን መንበር ሰይጣን እንኳን ይመኘዋል ብዬ አላስብም፡፡ በመሆኑም ለሀገርዎና ለወገንም ሲሉ ራስዎን ከሚናወጠው ማእበል ውስጥ…
Rate this item
(5 votes)
 • ዘንድሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ ዜጐች የተፈናቀሉት በዘር ፖለቲካ ነው • በዓለም ላይ በዘር የተቧደነ ሃገር የለም፤ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ነች • ሰው በሰውነቱ ብቻ ሰብአዊ ክብሩ ሊጠበቅ ይገባዋል • ጥላቻን የሚዘሩ ፖለቲከኞች፣ እውነቱ ሊነገራቸው ይገባል ላለፉት 27 ዓመታት በኢትዮጵያውያን ላይ…
Page 10 of 94