ነፃ አስተያየት

Rate this item
(9 votes)
“በህዝብ ጥቅም ላይ አይደራደርም፤ በሙስና ላይ ያለው አቋም ይታወቃል” በ13 ዓመት የታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነበር ትምህርት አቋርጠው ወደ ትግል የገቡት - ወ/ሮ አሰፋሽ ፈንቴ፡፡ በ1977 ዓ.ም ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር እዚያው በረሃ ትዳር መስርተዋል፡፡ አገሪቱ በአመጽ ስትታመስ በነበረችባቸው ያለፉት ዓመታት፣…
Rate this item
(4 votes)
የዛሬ 9 ወር በምርጫ ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ያደረገው የኢህአዴግ ጉባኤን ተከትሎ የተዋቀረው አዲስ ካቢኔ በኃላፊነት ስራውን ከጀመረ 6 ወር አስቆጥሯል፡፡ ካቢኔው ከተዋቀረ በኃላ በወቅቱ መነሳት የሚገባቸው ጉዳዮች ቢኖሩም፣ ሂደቱን ገና በጥሬው መፈተሸ ገንቢ አለመሆኑ ግልጽ ነበር፡፡ ሂደቱን በጥሞና ተከታትሎ…
Rate this item
(3 votes)
አሮጌው ህወሃት መራሽ ኢህአዴግ፤ ከአዕላፍ ነቀፌታዎቹ አንዱ በሰብዓዊ መብት ላይ ያለው እንደ ዱር አውሬ የሚቃጣው አቋሙ ነበር፡፡ ኢህአዴግ በራሱ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዓለም ላይ በእርኩስነታቸው ከሚታወቁ መንግስታት ተርታ ሳያደርገው አይቀርም፡፡ ቀዳሚ የሚሆንበት አበይት ምክንያት በዓለም ታሪክ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 27 ዓመታት የአማራ ህዝብ በእጅጉ ተበድሏል፤ ተሰዷል፣ ተገርፏል፣ ተገድሏል-----ማንነቱን እንዲክድ ተደርጎ ተሸማቋል፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ከአቅሙ በላይ የታቀደና የተደራጀ የሚመስል ብሔር ተኮር ጥቃት ተሰንዝሮበታል። ግን እጅ አልሰጠም፡፡ ጠላቶቹ እንደሚመኙት አልሆነላቸውም፡፡ ምንም ያህል መስዋዕትነቱ ቢበዛም ጸንቶ ነው የዘለቀው፡፡ የአማራ አባቶች፣ እናቶችና…
Rate this item
(4 votes)
ሞኑን በማህበራዊ ሚዲያው ትኩረት ተሰጥቷቸው የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆነው ከከረሙት ጉዳዮች አንዱ የትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሃብት የሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ከእስር መፈታት ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ሁለት ሃሳቦች ሲንጸባረቁ ነበር፡፡ በአንድ በኩል፤ ሼህ ሙሐመድ ከአንድ ዓመት እስር በኋላ በመፈታታቸው ደስታቸውን የሚገልጹ…
Rate this item
(2 votes)
የተቀየረውን ኢህአዴግ፣ ከከራሚው ኢህአዴግ የሚለየው አንድ ቁም-ነገር፣ ለተቀናቃኞቹ የሚያሳየው ሆደ-ሰፊነት ነው፡፡ ይህ አካሄዱ ብዙ የፖለቲካ ትርፍ የሚሰበስብበት አዋጭ መንገድ ነው፡፡ አዲሱ ኢህአዴግ ሊመሰርተው እንደሚሞክረው አካታች ፖለቲካዊ ንፍቀ-ክበብ፤ አማራጭ ፖሊሲ ይዞ መጥቶ፣ ሰርቶ ለማሸነፍ ለተፈጠረ የፖለቲካ ሃይል ብቻ የሚመች ነው፡፡ የወትሮው…
Page 12 of 100