ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ህዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም በአፋር ሰመራ ከተማ ተከብሯል፡፡ የዘንድሮው ለአስራ ሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፡፡ ይህን በዓል መነሻ በማድረግ ልቦተልክ ፈለግሁ፡፡ ልታነቡኝ የፈቀዳችሁ ተከተሉኝ! ያልፈቀዳችሁ በሊማሊሞ ….. ሃሃሃሃ! በ1950ዎቹ የኮሌጅ የግጥም ንባብ ፕሮግራም ላይ ኦሮሞው ኢብሳ ጉተማ፤…
Rate this item
(1 Vote)
 • ህዝቡ በፖለቲካ ቁማርተኞች ተታሎ፣ ለእርስበርስ ግጭት መዳረግ የለበትም • ሦስቱ የመንግስት አካላት፣ በሥራ አስፈጻሚው ጫና ሥር ናቸው • ትልቁ የአገሪቱ በጎ ተስፋ የህዝቡ አስተዋይ መሆን ነው • አዲሱ ትውልድ አገሪቱን ከአዛውንቶች መንጠቅ አለበት የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ መሥራችና…
Rate this item
(6 votes)
በየቦታው ከብሄርተኝነት ጋር በተያያዘ የሚጠሩ ግጭቶችን ተከትሎ የሰው ክቡር ህይወት መጥፋትን ለጆሮአችን የተለመደ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ መዳረሻ ያጣው ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በእርስ መጎዳዳት ወዴት ይወስደን ይሆን? ፅንፍ የወጡ የብሄርተኝነት ስሜቶች ምንጫው ምንድን ነው? የብሄር ፅንፈኝነትንና ኢትዮጵያዊነትን የሀገር አንድነትን እንዴት ማስታረቅ…
Rate this item
(2 votes)
 · ኢህአዴግ የሚሰጠን ድጎማ ይቅርብን ብለን ከጋራ ም/ቤት ወጥተናል · የፀረ-ሽብር አዋጁ በድርድሩ ያለን ቆይታ የሚወሰንበት ነው · ኢህአዴግ የደርግን ስህተት እየደገመው ያለ ይመስላል · ዓላማችን አራት ኪሎ ቤተ መንግሥትን መቆጣጠር ነው አቶ ተሻለ ሰብሮ (የኢራፓ ፕሬዚዳንት) የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ…
Rate this item
(6 votes)
ገናና ገዢ ፓርቲ፣ መፍትሄ ነው? ምናልባት “ጠንካራ” ተቃዋሚ ፓርቲስ? እጅጉን የገነነ ገዢ ፓርቲ፣... የችግሮች መፍትሄ ቢሆን ኖሮ፣ በከፍተኛ ቀውስ እየተንገዳገዱ ወይም በለየለት ትርምስ እየፈራረሱ የሚገኙ በርካታ አገራት፤... ከጥፋት መዳንና ከችግር መገላገል በቻሉ ነበር። ግን አልቻሉም። እንዲያውም፤... ገናና ገዢ ፓርቲ፣ ፈጠነም…
Rate this item
(11 votes)
በቅርቡ ታሪካዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ተካሒዶ በነበረው የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ላይ፥ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሣ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ በተለያዩ ወገኖች ዘንድ ለየቅል የሆኑ አስተያየቶችና ምልከታዎች ሲንፀባረቁ ቆይተዋል፡፡ ታዲያ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ይሰነዘሩ ከነበሩ ሐሳቦች ውስጥ…
Page 4 of 79