ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
· ኢህአዴግ ወደ እግሩ ተኩሶም ቢሆን ራሱንና ሀገርን ማዳን አለበት · አሁን ያለው የፌደራል ሥርአት የማይታጠፍበት ደረጃ የደረሰ ይመስላል · ኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠየቀ ያለው መሰረታዊ የዲሞክራሲ ጥያቄ ነው · በኛ አገር ሁኔታ ፖለቲካዊ ስርአቱ ህገ መንግሥቱን አይመስልም · ሥራ አስፈፃሚው…
Rate this item
(3 votes)
“የዐቃቤ ሕግ ያለህ!” የሚል ርእስ ይዤ፤ ይህን መጣጥፍ ለማቅረብ ምርኩዝም፣ መግፍኤም የኾነኝ፤ በቅርቡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለፓርላማው ያቀረበው፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ግኝት ሪፖርት ነው፡፡ ከኹሉ አስቀድሜ፤ እነኚኽ የኦዲት መሥሪያ ቤቱ ባለሞያዎች፤ አዲስ አበባ…
Rate this item
(3 votes)
 • በ“አካባቢ ጥበቃ” ሰበብ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቢሊዮን ብር የድሃ አገር ሃብት እያባከነ ነው። በዚህ ብክነትየተሳተፉ ባለስልጣናት፣ በሕግ የሚጠየቁበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርም! ፈጠነም ዘገየም ይመጣል።• ኢትዮጵያና ሌሎች የአፍሪካ አገራት፣... አንዳንዶቹ በትርምስ እየፈራረሱ ነው። አንዳንዶቹም ገደል አፋፍ ደርሰዋል። የሕዝብ ብዛትና የተመራቂ…
Rate this item
(1 Vote)
“እንዴት 26 አመት ሙሉ ጀማሪ ነን ይባላል?!” ይህን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ግንቦት 18 ቀን 2009 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በተዘጋጀው በፌዴራል ሥርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ላይ ፓርቲዬን ወክዬ ተገኝቼ ስለነበርና በዕለቱ የፓርቲዬን አቋምና የራሴን ሐሳብ እንዲሁም በውይይቱ የታዘብኩትን ለመግለጽ…
Rate this item
(6 votes)
‹‹አምላኬ ሆይ፤ ከጠላቶቼ ሳይሆን ከወዳጆቼ ጠብቀኝ…!›› በዕለተ ረቡዕ ማለዳ የዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖምን፣ በተባበሩት መንግስታት የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር-ጀነራል በመሆን መሾማቸውን ስሰማ ወዲያው የተሰማኝ ስሜት፣ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፣ ልክ አትሌቶቻችን አንደኛ ወጥተው ወርቅ ሲሸለሙ የሚሰማው አይነት ነበር፡፡ ሰዓታት በተቆጠሩ ቁጥር ግን፣…
Rate this item
(4 votes)
ሪፖርቱ ከተቃዋሚዎች ከፍተኛ ትችት ቀርቦበታል የብሔራዊ ፕላን ኮሚሽን የኢትዮጵያን የዘላቂ ልማት ግቦችና የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ስኬቶች የግምገማ ሪፖርት ለተባበሩት መንግሥታት ለማቅረብ የተዘጋጀ ሲሆን በረቂቅ ሪፖርቱ ላይ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ውይይት ሪፖርቱ ጠንካራ ትችቶች ተሰንዝሮበታል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአባል ሀገራቱ…
Page 5 of 73