ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
• እንደ ህወኃት የህዝብን እንቅስቃሴ የሚፈራ ድርጅት አላየሁም • አማራጭ ሚዲያ ቢኖር ኖሮ፣ ህዝቡ ሚዛናዊ መረጃ ያገኝ ነበር • ህገ መንግስትን ጥሰው የሚያደርጉት ምርጫ ውጤቱ የከፋ ነው የትግራይ ክልላዊ መንግስት ምርጫ ለማካሄድ የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሙን አስታውቋል፡፡ ይህ እንቅስቃሴው ህጋዊ ቅቡልነቱ…
Rate this item
(0 votes)
• ዳር ቆሞ መመልከትም ሆነ እኔ የለሁበትም ማለት ከተጠያቂነት አያድንም • በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ የነፃነት ትግል ያስፈልጋል ብዬ አላምንም • እያንዳንዳችን ለንጋት ተግተን ካልሰራን የምንፈልገውን ውጤት አንቀዳጅም ከሰሞኑ በኦሮሚያ የተፈጠረው ግርግርና ሁከት ባስከተለው የከፋ የህይወት ጥፋትና የንብረት ውድመት ዙሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
 ‹‹በዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ውስጥ የሕግ የበላይነት መስፈን ይገባዋል፡፡ የሕግ የበላይነትን ለማስፈን በምናደርገው ትግል መርሳት የሌለብን ቁም ነገር ሕዝባችን የሚፈልገው የሕግ መኖርን ብቻ ሳይሆን የፍትሕን መረጋገጥንም ጭምር ነው፡፡ የሕዝብ ፍላጎት ከፍትሕ የተፋታ ደረቅ ሕግ ሳይሆን በፍትሕ የተቃኘ ለፍትሕ የቆመ የሕግ ሥርዓት ነው፡፡››…
Rate this item
(0 votes)
"--ከሁከቱ ጋር በተያያዘ ብዙ ህይወት ጠፍቷል፤ ብዙ ንብረት ወድሟል፤ የብዙዎች አካል ጐድሏል፤ ሰዎች ተፈናቅለዋል፡፡ ሰፊና አሳዛኝ ጉዳት ነው የደረሰው፡፡ ይሄን ለማጣራት አጠቃላይ ዝግጅት እያደረግን ነው፡፡--"የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተፈጸሙ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች፣ ከእስረኞች አያያዝ ሰብአዊ መብት ጋር በተያያዘ፣ ኮሚሽነሩ የሚያደርጋቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
 • ዘረኝነትንና የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካን እንጂ፣ መንገዳቸውንና ውጤታቸውን መቀየር አይቻልም። • “ሃሳቦች”፣ የራሳቸው መንገድ አላቸው። ሃሳባችንን ሳናስተካክል፣ እንዳሻን መንገድ መምረጥና ባሰኘን ጊዜ አቅጣጫ መቀየር የምንችል ከመሰለን ወይም ካስመሰልን፣ ሞኝነት ነው። ወይም የማሞኘት ክፋት! ድንጋይ ላለመወርወር መምረጥ እንችላለን፡፡ ወደማዶ ከወረወርን በኋላ…
Rate this item
(0 votes)
 በቅርቡ “የዘር ፖለቲካና የቋንቋ ፌደራሊዝም በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በጥናት ላይ የተመሰረተ መጽሐፋቸውን ለንባብ ያበቁት አንጋፋው ፖለቲከኛናየኢኮኖሚ ባለሙያው ዶ/ር ጫኔ ከበደ በጥናታዊ ስራቸው ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ተከታዩን ቃለምልልስ አድርገዋል። ይሄን ጥናታዊ መጽሐፍ ለማዘጋጀት ገፊ ምክንያት የሆንዎት ምንድን…
Page 6 of 116