ነፃ አስተያየት
የማይሽር ቁስል ይዣለሁ፤ መንግስት ደሜን ይመልስልኝ (ሀኪም ሰራዊት ተረፈ፤ የዓለም ማያ ከተማ ነዋሪ) ዓለም ማያ ከተማ ውስጥ ብዙ ዓመት ኖሬያለሁ፡፡ ልጆቼን ሁሉ እዚሁ ከተማ ውስጥ ነው ወልጄ ያሳደግሁት፡፡ እናቴ ከአዲስ አበባ ከመጣች ገና ሃያ ቀኗ ነበር:: ሰኔ 23 የተፈጠረው ችግር…
Read 9521 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Wednesday, 12 August 2020 12:32
“ለ57 ዓመት ለፍቼ ያፈራሁት ሀብት ወድሞ ያለ መጦሪያ ቀርቻለሁ” (ወ/ሮ ሽቶ ተገኝ፤)
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
እኔ የ70 ዓመት አዛውንት ነኝ፤ በአለም ማያ 01 ቀበሌ ላለፉት 57 ዓመታት ኖሬያለሁ:: አግብቼ ንብረት አፍርቼበታለሁ፤ ከሰውም ጥሩ ፍቅር አለኝ፡፡ ምንም በማላውቀው ሰኔ 23 7፡30 ላይ ነው ዱብዳ የወረደብኝ:: እኔ ከሀረር 23 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከምትገኝ ኮምቦልቻ የምትባል ቦታ ችግር…
Read 759 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መጦሪያዬን፣ እምነቴን፣ ተስፋዬን ተነጥቄ ቁጭ ብያለሁ (አቶ አበባው ከበደ፤ የአለማያ ከተማ ነዋሪ) እንድንተነፍስ ላበቃን አምላክ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ ድምፃችን እንደታፈነ እንሞታለን ብለን ተስፋ ቆርጠን ነበር፡፡ ተንፍሼ መከራዬን አገር ሰምቶት፣ ለምን አሁን አልሞትም፤ አይቆጨኝም፡፡ ጥቃቱ ከደረሰ ልክ ዛሬ አንድ ወር ከአንድ ቀን…
Read 701 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ባለቤቴ በ200 ሰዎች ነው ተቀጥቅጦ የተገደለው” - ተጐጂዎች የደረሰባቸውን አሰቃቂ በደል በአንደበታቸው ይገልፃሉ - መንግስት ይድረስልን፤ ህዝብ መከራችንን ይስማ - መንግሥት አጥፊዎችን ይቅጣልን የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተለይም በኦሮምያ አካባቢዎች በተከሰተው ሁከትና ግርግር ወደ 200 የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውንና በብዙ…
Read 823 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በጣም የታወቀ ምሳሌ ነው- "ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ"፡፡ ብድር ጠያቂዋ ሴት ማን አለብኝ ባይ ናት፡፡ መበደር የምትፈልገው የሌላትን ቢሆንም፣ የምትፈልገውን ነገር እንደ እሷ ፈላጊ ያለው አይመስላትም፡፡ ብድር ተጠያቂዋም እንዴት ተሞክሮ የሚል መንፈስ የሚታይባት ናት:: እንዲያውም የብድር ጥያቄውን ከንቀትና ከድፍረት…
Read 1186 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በህዝቦች መካከል ለበርካታ ምዕት ዓመታት በተለያየ ደረጃ የነበሩት መስተጋብሮችና መተሳሰሮች የአሸብራቂው የኢትዮጵያ ታሪክ ዋነኛ መሰረቶች መሆናቸው እሙን ነው። ይህ የህዝቦች መተሳሰር ባለፉት ጥቂት አስርተ ዓመታት፣ በሃገሪቱ የተከሰቱትን ከፍተኛ የፖለቲካ ምስቅልቅሎች ለመሻገር ዓቢይ ድርሻ የነበረውና ወደፊትም የሚኖረው መሆኑ አያጠያይቅም። ነገር ግን፣…
Read 3043 times
Published in
ነፃ አስተያየት