ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ረቡዕ ሚያዚያ 25 የተከበረውን የዓለም የፕሬስ ቀን ምክንያት በማድረግ የአገራችን ፕሬስ ወዴት እያመራ ነው? ፈተናዎቹና ተስፋዎቹስ ምንድን ናቸው? በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ የጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን ምሁራንን፣የሚዲያ ባለሙያዎችንና የመንግስት ኃላፊዎችን አስተያየት የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ እንደሚከተለውአጠናቅሮታል፡፡ “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነን፤ ወደ…
Rate this item
(6 votes)
• የባቢሎን ስልጣኔና የባቢሎን ቋንቋ፤ “ሃጥያት እና ቅጣት” ናቸው? • ቴክኖሎጂ መፍጠር፣ ከተማ መመሥረትና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ መገንባት፣ ሃጥያት ነው? ከአዳምና ከሔዋን አስገራሚ ታሪክ፣ መጨረሻው አላማረም። ዓለምን ከዳር ዳር ወደሚያናውጥ ምዕራፍ ነው የሚሸጋገረው። የሕይወት ዘርን ሁሉ እንዳልነበረ የሚጠፋ ትልቅ መዓት…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ፣ አማራና በደቡብ ክልል ጌድኦ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ተቃውሞ ላይ ያቀረበውን የምርመራ ሪፖርት መነሻ በማድረግ፣ በሪፖርቱ ላይ የገለልተኝነትና የሃቀኝነት ጥያቄዎች ተነስተውበታል፡፡ ዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የኮሚሽኑን ሪፖርት አልተቀበለውም፡፡ የተባበሩት መንግስታት…
Rate this item
(3 votes)
በ8ኛው የኢህአዴግና ተቃዋሚዎች የድርድር ቀጠሮ ላይ ከመድረክ፣ሠማያዊ ፓርቲና መአህድ በስተቀር “ያለአደራዳሪ ድርድር የለም” በሚል ከድርድሩ ለመውጣት ዳር ዳር ሲሉ የነበሩ ተቃዋሚዎች ወደ ድርድሩ የተመለሱሲሆን “ድርደሩ ከተደራዳሪ ፓርቲዎች በተመረጠ ቋሚ ኮሚቴ ይመራ” በሚል ሃሳብ ከስምምነት ላይ መደረሱታውቋል፡፡ ድርድሩ የሚካሄድበት አዳራሽም አፍሪካ…
Rate this item
(3 votes)
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ከፖለቲካና ከህግ አንጻር እንዴት ይታያል? የህግ ባለሙያዎች የአዋጁ መራዘም ከህገ መንግስት ውጪ ነው ሲሉ ይሞግታሉ፡፡ ፖለቲከኞች በበኩላቸው፤ህዝቡ ህገ መንግስታዊ መብቱን ተነፍጎ ወታደራዊ አገዛዝ በሚመስል ሁኔታ ውስጥ ወድቋል ይላሉ፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ፖለቲከኞችንና የህግ ባለሙያዎችን…
Rate this item
(6 votes)
የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ተመራቂ ተማሪዎች ትናንት የአዲስ አድማስ ጋዜጣዝግጅት ክፍልን የጎበኙ ሲሆን የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ገጣሚ ነቢይ መኮንን ስለ ጋዜጣው አመሰራረት፣ አሰራርናየወደፊት ራዕይ ሰፋ ያለ ገለፃ አድርጎላቸዋል፡፡ “ጋዜጠኝነት አበባና የእርግብ ላባ አይደለም፤ ብዙ እሾህ ያለበት፣ እግራችሁ ላይ ሲተከል እየደማችሁ…
Page 8 of 76