ነፃ አስተያየት

Rate this item
(30 votes)
አንድበነገረ አስተሳሰብ ወይም በአስተሳሰብ ሕግ (ሎጂክ) ትምህርት ላይ አንድ የማስታውሰው ምሳሌ አለ፤‹‹ሚስትህን መደብደብ ትተሃል ወይ?›› የሚል ጥያቄ ነው፤ ጥያቄው የሚነሣው ጠያቂው አውቃለሁ ብሎ ከያዘው እውቀት ወይም እምነት ነው፤ ስለዚህም ጠያቂው የሚፈልገው ጥያቄ ለማስተላለፍና መልስ ለማግኘት አይደለም፤ ጠያቂው የሚፈልገው በጥያቄ መልክ…
Saturday, 20 August 2016 13:45

ወልቃይት ወዴት ይካለል??

Written by
Rate this item
(7 votes)
“---የታሰርኩት ኢትዮጵያ ሀገሬ ላይ ስለተንጠላጠልኩ እንጂ ወደ ወረዳበመውረዴ አይደለም። ከኢትዮጵያዊነት ወደ ጎሳ ወይ ወረዳ ወርጄ እገሌ ወረዳየእገሌ ነው፣ እገሌ ህዝብ ጠላት ነው፣ እነ እገሌ እንዲህ ናቸው ወዘተ ብዬ ወደህወሓት ደረጃ ብወርድ ኑሮ አልታሰርም ነበር---”“ወልቃይት የወልቃይት ነው፤ ወልቃይት የኢትዮጵያ ነው” የሚል…
Rate this item
(5 votes)
· ሳንፈራረጅ በውይይት ችግሮቻችንን መፍታት አለብን· ጥያቄዎች ሳይወሳሰቡ በጊዜ መፈታት አለባቸው· ህዝብ መተንፈሻ ሲያጣ አደባባይ ይወጣል“ኢትዮጵያዊነት ላይ ስራ አልተሰራም”ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ (የኢኮኖሚ ባለሙያ)ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት የህዝብ ድምፅ መሰማት አለበት፡፡ የህዝብ ድምፅ በሚሰማበት ጊዜ በተለይ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲፈልግ…
Rate this item
(1 Vote)
1- ለተቃውሞ አደባባይ በተወጣ ቁጥር ግጭቶችእየተከሰቱ፣የዜጎች ህይወት እንዳይጠፋና ንብረትእንዳይወድም ምን ይደረግ ይላሉ?ሀ) ህገ-መንግስቱን አክብሮ ማስከበር!ለ) የዳበረ የዲሞክራሲ ባህል ካላቸው አገራት ልምድመውሰድ!ሐ) ለሰዎች ህይወት ትልቅ ዋጋ መስጠት!መ) ተቃውሞውንም ምላሹንም ሰላማዊ ማድረግ!ሠ) ጥይት ከመተኮስ፤አስለቃሽ ጭስ መተኮስ!2- የጎንደር ነዋሪዎች ሰሞኑን ለ3 ቀናት ሰላማዊ…
Monday, 15 August 2016 09:01

ፖለቲካዊ ትራጀዲ!

Written by
Rate this item
(8 votes)
የመንግስት እና የገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሁሉ ስለ ኪራይ ሰብሳቢነት፣ ትምክህትና ጠባብነት የስርዓቱ አደጋ መሆናቸውን ዘወትር አበክሮ ሲናገር ይሰማል፡፡ የመንግስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ነባር የፓርቲው አመራሮች፤ በተለያየ ጊዜ ይህን ችግር እያነሱ ይነግሩናል፡፡ በዚህ ጉዳይ ገና ከማለዳው (በ1992 ዓ.ም) ጀምሮ ሲብሰከሰኩ ቆይተዋል፡፡…
Rate this item
(8 votes)
ገዢው ፓርቲ ርዕዮተ-ዓለማዊና ፖለቲካዊ ክስረት ገጥሞታልዴሞክራሲያዊ ስርዓታችንን የሚታደገው ወጣቱ ትውልድ ነውጭፍን ጥላቻና ጭፍን ፍቅር የጥፋት መንገዶች ናቸውአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጀር ጄኔራል) (ካለፈው የቀጠለ)ቀልጣፋ ማህበራዊ ለውጥና አለመረጋጋት ሃንቲንግተን (1983:05) እንደሚለው፤ ፈጣን ማሕበራዊ ለውጥና የአዳዲስ ቡድኖች ፖለቲካዊ ንቅናቄ ከፖለቲካ ተቋማት እድገት ዘገምተኛ መሆን…