ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
 የእርቅና ሰላሙን ጉዞ የሚጓዘው 100 ሚ. ህዝብ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢነት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌልን እንዲሁም በምክትል ሰብሳቢነት ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴን መሾማቸው ይታወሳል፡፡ በሹመቱ ዙሪያ ከብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢዋ ሎሬት…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያን ከ50 ዓመታት በላይ የመሩት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ፤ ለኪነ ጥበብ ልዩ ፍቅር እንደነበራቸው ይነገራል፡፡ ብሔራዊ ትያትር፣ አምባሳደር፣ ማዘጋጃ ቤት፣ አለ የስነ ጥበብ ማዕከልና ት/ቤት-ወዘተ- በእሳቸው ከተሰሩ የኪነጥበብ ማዕከላት ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ትምህርት በከፍተኛ ደረጃ በማስፋፋትም ንጉሱ ይታወቃሉ፡፡ በትምህርት የላቁ ወጣቶችን…
Rate this item
(9 votes)
“በህዝብ ጥቅም ላይ አይደራደርም፤ በሙስና ላይ ያለው አቋም ይታወቃል” በ13 ዓመት የታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነበር ትምህርት አቋርጠው ወደ ትግል የገቡት - ወ/ሮ አሰፋሽ ፈንቴ፡፡ በ1977 ዓ.ም ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር እዚያው በረሃ ትዳር መስርተዋል፡፡ አገሪቱ በአመጽ ስትታመስ በነበረችባቸው ያለፉት ዓመታት፣…
Rate this item
(4 votes)
የዛሬ 9 ወር በምርጫ ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ያደረገው የኢህአዴግ ጉባኤን ተከትሎ የተዋቀረው አዲስ ካቢኔ በኃላፊነት ስራውን ከጀመረ 6 ወር አስቆጥሯል፡፡ ካቢኔው ከተዋቀረ በኃላ በወቅቱ መነሳት የሚገባቸው ጉዳዮች ቢኖሩም፣ ሂደቱን ገና በጥሬው መፈተሸ ገንቢ አለመሆኑ ግልጽ ነበር፡፡ ሂደቱን በጥሞና ተከታትሎ…
Rate this item
(3 votes)
አሮጌው ህወሃት መራሽ ኢህአዴግ፤ ከአዕላፍ ነቀፌታዎቹ አንዱ በሰብዓዊ መብት ላይ ያለው እንደ ዱር አውሬ የሚቃጣው አቋሙ ነበር፡፡ ኢህአዴግ በራሱ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዓለም ላይ በእርኩስነታቸው ከሚታወቁ መንግስታት ተርታ ሳያደርገው አይቀርም፡፡ ቀዳሚ የሚሆንበት አበይት ምክንያት በዓለም ታሪክ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 27 ዓመታት የአማራ ህዝብ በእጅጉ ተበድሏል፤ ተሰዷል፣ ተገርፏል፣ ተገድሏል-----ማንነቱን እንዲክድ ተደርጎ ተሸማቋል፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ከአቅሙ በላይ የታቀደና የተደራጀ የሚመስል ብሔር ተኮር ጥቃት ተሰንዝሮበታል። ግን እጅ አልሰጠም፡፡ ጠላቶቹ እንደሚመኙት አልሆነላቸውም፡፡ ምንም ያህል መስዋዕትነቱ ቢበዛም ጸንቶ ነው የዘለቀው፡፡ የአማራ አባቶች፣ እናቶችና…
Page 10 of 99