ነፃ አስተያየት
ሐምሌ 2000 ዓ.ም ላይ የአገሪቱ የገንዘብ ኖት፣ 35 ቢሊዮን ብር ነበር።ሐምሌ 2014 ዓ.ም ላይ የአገሪቱ የገንዘብ ኖት፣ ከ350 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኗል።ጦርነትን የሚገታ መፍትሔ ሲሳካ ማየት አስደናቂ ተዓምር ነው- እጅግ የሚመሰገን።የዋጋ ንረትን የሚያረግብና የሚያስወግድ መፍትሔም እንደዚያው። የዋጋ ንረትን ማብረድና ማስወገድ…
Read 602 times
Published in
ነፃ አስተያየት
-”የሽግግር ፍትህ እውነቱን ለማውጣት፣ ተጎጂዎችን ለመካስ፣ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ፣ ከእንግሊዝኛው “አዲስ ስታንዳርድ” ጋር ከሰሞኑ ባደረጉት ቃለምልልስ፣ በአገሪቱ በሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ በስፋት አውግተዋል። የሽግግር ፍትህ አስፈላጊነትን በተመለከተ እንዲሁም…
Read 562 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እምነትና እውቀት፣… መስማትና ስሌት።“እንደ እምነትህ ይሁንልህ”፣… “በእምነትሽ ድነሻል”፣… “በእምነትህ ተፈውሰሃል”፣… በማለት ደጋግሞ ይነግረናል። ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው እንደማለት ይመስላል። “ጭፍን እምነት” ማለት ነው? ሊሆንም ላይሆንም ይችላል።በእርግጥ፣ ዛሬ የማይታይ ነገር፣… በስራና በጥረት ነገ እውን እንደሚሆን በማመን ላይ የተመሰረተ ነው - ኑሯችን…
Read 948 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ድንጋዩን ዳቦ የሚያደርግ” አንዳች ተዓምር ወይም አንዳች ቴክኖሎጂ ቢመጣልንና፣ የተሟላ መፍትሔ ቢሆንልን እንዴት ጥሩ ነበር? ግን አይሆንም። ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሏላ።ታዲያ፣ የኢኮኖሚና የመተዳደሪያ ጉዳያችንን ለማናናቅ አይደለም። የኑሮና የዳቦ ሃሳባችንን ሁሉ ለማሳነስ ወይም “አለማዊ” ብሎ ለማጥላላት አይደለም። በእርግጥ እህል ውሃን…
Read 1106 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለመጣላትም ለመታረቅም፣ ለመነሳትም ለመውደቅም፣… ሁሌም መንገድ አለ። መንገድ ባይታየን እንኳ “ሰበብ” ይኖራል።የአረብ አገራት ከእስራአኤል ጋር ለመታረቅ፣ በወጉ ሰላምን ለማወጅ፣ በቀጥተኛ ንግድ ለመገበያየት ተስማምተው ተፈራርመው የለ!ከመነሻውስ ለምን ፀብ ውስጥ ገቡ? “ወንድማማች ህዝቦች” እየተባለ ይነገርላቸዋል። ግን ለጦርነት ሰበብ አይጠፋም። ለነገሩ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች፣…
Read 893 times
Published in
ነፃ አስተያየት
- የአገራችን እንዲሁም የራሺያና የዩክሬን ጦርነቶች የዓመቱ ዜና ነበሩ፡፡ - በአንድ ኪሎ ግራም ሃይድሮጅን 50 ሚሊዮን ሊትር ቤንዚን የመተካት ሙከራስ? የየእለቱ ዋና ዜና፣ የጦርነትና የአደጋ ወሬ እንጂ፣… “አዲስ የሳይንስ ግኝት” ወይም “አዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራ” አይደለም። ብዙ ጊዜ አያጋጥምም።ወሬዎችን ሁሉ የሚያስንቅ…
Read 3093 times
Published in
ነፃ አስተያየት