ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ጉዳዩ፡- ኪራይ ቤቶችን ይመለከታል ክቡር ጠ/ሚኒስትር፤ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲመሩ ባሳዩን መጠነ ሰፊ ትዕግስትና አርቆ አስተዋይነት ያለኝን አድናቆት መግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ በ2013 ዓ.ም እና ከዚያም በፊት በነበሩት ሁለት አመታት በመላ ኢትዮጵያ ሞት፣ መፈናቀልና ውድመት በቀጠለበት፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውዝግብ የአለም አቀፉ…
Rate this item
(0 votes)
 የግብፅ የሕዝብ ብዛት 104 ሚሊዮን ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት ደግሞ ከ110 ሚሊዮን አልፏል። ከዘጠና ስምንት ከመቶ የማያንሰው የግብፅ ሕዝብ የንፁህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሲሆን፣ ንጹህ የውሃ መጠጥ የሚያገኝ ኢትዮጵያዊ ሃምሳ ከመቶ መድረሱ ያጠራጥራል። ግብፃዊያን ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ የመብራት…
Rate this item
(0 votes)
ከፅሁፍ እና ከጋሪ ጋር፣ የዛሬ 5 ሺ ዓመት ገደማ የተከሰተው ትልቅ የሰው ልጅ ታሪክ፣ “ከተማ” የተሰኘው አዲስ የአኗኗር ቴክኖሎጂ ነው። የቴክኖሎጂ ነገር፣ በአዲስነቱ ዘመን፣ ገና የተፈጠረ ጊዜ፣ እንደ ልዩ ተዓምር፣ “ጉድ” ያሰኛል። እንደ ምትሃት ያስደንቃል ወይም በፍርሃት ያስበረግጋል። ሲኒማ ቤትን…
Rate this item
(1 Vote)
 ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ለወሎ አካባቢ በፌደራሉም ሆነ በክልሉ መንግስት የተሰጠው ትኩረት አነስተኛ ነው የሚሉ ቅሬታዎች ይነሳሉ፡፡ እናንተ ወደ አካባቢው ከተንቀሳቀሳችሁ በኋላ ሁኔታውን እንዴት ገመገማችሁት? ወሎ በአሁኑ ወቅት በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው?አሁን ባለው ሁኔታ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ሶስት አካባቢዎች ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ የሚጠናቀቀው 2013 ዓ.ም ለኢትዮጵያውያን የመከራም የስኬትም ዘመን ሆኖ ማለፉ ይታወቃል፡፡ ዘመኑ አገሪቱ እንደ አገር መቀጠል እንዳትችል የሚገዳደሯት በርካታ ችግሮችና መሰናክሎችን የተጋፈጠችበትና በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን በጦርነት በግጭትና ተፈጥሮአዊ አደጋዎች ያጣችበት፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ለስደት የተዳረጉበት ነበር። በሌላ በኩል፤ አገሪቱ ከውስጥና…
Rate this item
(0 votes)
 አንዳንዱ ሰው፣ ምንም ትርፍ ላያገኝበት፣ ከሞባይል ጌም ጋር እልህ ይያያዛል። ልላው ደግሞ፣ የስፖርት ሊጎችን እንደሱስ ይከታተላል። በድርሰትና በድራማ መመሰጥስ? ለዓመት በዓል ጠብ እርግፍ ማለትስ? ምን ትርፍ ያመጣለታል?ሰው በአካልና በእንጀራ ብቻ አይኖርም። መንፈሳዊም ነው - ሰው ማለት። የስፖርት ውድድር፣ ልብወለድ ድርሰት፣…
Page 13 of 140