ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ነዳጅ፣ ስንዴ፣ የምግብ ዘይት ዋጋ፣ በዓለም ገበያ እየተተኮሰ ነው።የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ፣ በበርሜል ወደ 30 ዶላር ወርዶ ነበር - አምና። የዛሬ ወር፣ 80 ዶላር ሲሻገር፣ “ጉድ” ተብሏል። ባለፈው ሳምንት የራሺያ ወረራ ሲለኮስ፤ ሚሳየል ብቻ አይደለም የተተኮሰው። የነዳጅ ዋጋም እንጂ።በጦርነቱ የመጀመሪያ ቀን…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ዓመት አገራዊ ምርጫ ሲካሄድ አባላቱ በመታሰራቸውና ቢሮዎቹ በመዘጋታቸው ሳቢያ ራሱን ከምርጫው ሂደት ያገለለው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ በቅርቡ ከሚካሄደው የብሔራዊ ምክክር መድረክ ራሱን ሊያገል እንደሚችል ጠቁሟል - ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሟላለት በመጠየቅ፡፡ ቅድመ ሁኔታዎቹ ምን ይሆኑ? ፓርቲው ራሱን ከማግለል…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው ማክሰኞ ወንጀል እየሰሩ ፖለቲከኛ ከሆኑ መፈታት ልምድ እንዳይሆኑብን ኢዜማ ለአገራዊ ምክከሩ በቂ ዝግጅት እያደረገ ነው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፓርላማ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ በርካታ ወቅታዊና አወዛጋቢ ርዕስ ጉዳዮች ጥልቅ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የህወኃት አመራሮች ከእስር መፈታ፣ የአገራዊ ምክክሩ ኮሚሽን…
Rate this item
(0 votes)
አገርና መንግስት አንድም ሁለትም ናቸው፡፡ መንግስት ይኖር ዘንድ አገር፣አገር ይሆን ዘንድም መንግስት አስፈላጊ ነው፡፡ መንግስታት ይወጡና ይወርዱ ዘንድም አገር የግድ መኖር አለበት፡፡የንጉሱ መንግስት ወድቆ ደርግ ሲተካ፣ ደርግም በመሳሪያ ትግል ተወግዶ ትሕነግ መራሹ ኢሕአዴግ፤ የኢትዮጵያን መንግስት መጨበጥ የቻለው ኢትዮጵያ በሀገርነት በመቀጠሏ…
Rate this item
(0 votes)
 "ሁሉም ችግር የሚመነጨው፣ ከህገመንግስቱና እሳቤዎቹ ነው" በቅርቡ ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ የምክክር መድረክ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በሌላ በኩል መንግስት በሰሜን ያለውን ጦርነት በድርድር ለመፍታት ማሰቡ ይነገራል፡፡ በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ማለትም በብሔራዊ የምክክር ሂደቱ ዙሪያና በድርድሩ ጉዳይ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣…
Rate this item
(0 votes)
“የሰላም ሚኒስቴር” ስም ይለወጥ! ደግሞ ስሙ ምን ይወጣለታል? ሰላምን የመሰለ ውድ በረከት ከወዴት ይገኛል! በዚያ ላይ፣ የመንግስት ዋና ስራ፣ ሰላምን መፍጠር፣ ሰላምን ማስፈንና መጠበቅ ነው፤… አይደለም እንዴ?እሺ፣ “የእያንዳንዱን ሰው ሕይወትና ነፃነት ማስከበር ነው፣ ዋናው የመንግስት ስራ”። ቢሆንም እንኳ፤ ሰላም በሌለበት፣…
Page 7 of 140