ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ብዙ የፖለቲካ ቃላት፣ ስሞችና ቅጽሎች፣ ለወትሮ አስቸጋሪ ናቸው። ቢሆንም፣ ፓርቲዎችና ፖለቲከኞች፣ አላማቸውን ለይተው ለማሳወቅ፣ ሃሳባቸውን በግልፅ ለማወጅ፣ ወደ ቃላት ሽሚያ መሽቀዳደማቸው አልቀረም። ስያሜና ለማሳመር መፈክር ይፎካከራሉ። የፓርቲያቸውን ስም ሲመርጡ፣ የፖለቲካ ሃሳባቸውን ሁሉ ጠቅልሎ እንዲገልፅላቸው የሚመኙ ይመስላል። ቅፅሎችን ይደራርባሉ። ዲሞክራሲያዊ፣ ፌደራላዊ፣…
Rate this item
(0 votes)
• የትኞቹን ነባር ነገር ለማስወገድና ለማጥፋት፣ ለማስተካከልና ለማሻሻል? • የትኞቹን ህጎች ለማወጅና ተግባራዊ ለማድረግ? በምክክር አዋጅ ውስጥ፣ “አዲስ የመንግስት ስርዓት ለመፍጠር” የሚለው አባባል፣ ከሌሎቹ “አብዮተኛ አባባሎች” ይልቅ፣ ለቁጥብ አተረጓጎም ያስቸግራል። “ሕገ-መንግስትን መቀየር” ከሚል ትርጉም ጋር የተቆራኘ ይመስላል። ቢሆንም ግን፣ ከዚህ…
Rate this item
(0 votes)
ማስፈንጠሪያአገረ መንግሥቱን በማይናወጥ መሰረት ላይ ለማቆም፤ ልዩነቶችን በንግግር ለመፍታት የሚያስችል የውይይት መድረክ ማመቻቸት አስፈላጊ እንደሆነ አያጠያይቅም፡፡ ከሁለት ዐሥርተ ዓመታት በላይ አምባገነናዊ አገዛዝ ጭኖብን የከረመው ሕወሓት፣ ጊዜውን ጠብቆ፣ ወደ ዳር መገፋቱ ደግሞ አገራዊ መቃቃርን በሰላማዊ መድረክ ለመፍታት ትልቅ ዕድል ከፍቷል፡፡ይህን መሰሉ…
Rate this item
(1 Vote)
የአገራዊ ምክክር አላማ፣ “አንድ ሁለት ሕጎችን ለማሻሻል ብቻ” ሊሆን ይችላል፡፡ የምርጫ ህግ ማሻሻል፣ አንድ ምሳሌ ነው፡፡ ቁጥብ ነው፡፡ሕግ መንግስትን እስከ መቀየር የሚንደረደር የምክከር ዓይነትም አለ፡፡ “ ስር ነቀል አብዮት” ለመሆን ይዳዳዋል- ሁሉንም ነገር በአንዴና በቀላሉ ቀይሮ ለመገላገል፡፡ በለዘብታ ጀምሮ፣ ቀስ…
Rate this item
(0 votes)
 1. በቅዠትና በስካር ፉክክር የጦዘ ዘመን።ለመመካከርና ለመግባባት ምን ያስፈልጋል? 1ኛ. መካበበር፣ 2ኛ. የወደፊት አላማ ላይ ማነጣጠር፣ 3ኛ. ዋና ዋና ቁምነገሮች ላይ ማተኮር፣…በእውቀትና በጥበብ፣ በቅንነትና በልኩ፣ በጨዋነትና በስርዓት ማከናወን ከተቻለ፣ “ምክክር”፣ ጠቃሚና ውጤታማ ሊሆን ይችላል - በጥረትና በፅናት።ግን፣ ብዙ ችግሮችና እንቅፋቶች…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የትግል እንቅስቃሴ ወይም በአብዛኛው ኢትዮጵያውያንና ህዝበ ሙስሊም ዘንድ “ድምፃችን ይሰማ” በሚል የሚታወቀው ሰላማዊ የመብት ጥያቄ ትግል፣ በዘመነ ህወሓት/ኢሕአዴግ ከተከሰቱ ህዝባዊ ትግሎችና አመፆች፣ በሥርዓቱ ላይ ባሳደረው ከፍተኛ ጫናና በትግሉ እርዝማኔ (ከ2004 - 2010)፣ በመጀመሪያ ተርታ ከሚመደቡት ውስጥ አንዱ ነበር…
Page 6 of 139