ነፃ አስተያየት
• ለተጐዱ ቤተሰቦች በሙሉ በትውልዱ ስም ከፍተኛ ይቅርታ እንጠይቃለን • ለአንድ ቀን እንኳ በሃገር ውስጥ የምናደርገውን ትግል አላቆምንም • ትልቅ ህዝብን በጐሣ አጥር ውስጥ እየከተትን አሳንሰነዋል • ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ስንታገል ቆይተናል ለ46 አመታት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውስጥ የቆዩት የኢህአፓ…
Read 1781 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የፍትህ ተቋማት ገለልተኛነታቸው እንዲረጋገጥ፣ በጀቱም ሳይቀር ከመንግስት ውጪ መሆን አለበት • ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ሃይሎች ከአብዮት ቅዠት ወጥተው ሪፎርሙን መቀበል አለባቸው • በነፃ አውጪነት የተደራጁ የፖለቲካ ሃይሎችን ምርጫ ቦርድ ሊመዘግባቸው አይገባም • ማንኛውም የፖለቲካ ቡድን በመጀመሪያ ኢትዮጵያ የምትባል…
Read 3774 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እንደ ኢትዮጵያ ኖረን፣ እንደ ብሔር-ብሔረሰብ እየሞትን ነው!የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ አሁን ሀገራችን ውስጥ ያለውን ዝብርቅርቅ የህዝብ ስሜት፣ የፍቅርንና የመደመርን ተስፋ፣ የጥላቻንና የመበተንን ስጋት ስመለከት፣ የተቀመጡበትን መንበር ሰይጣን እንኳን ይመኘዋል ብዬ አላስብም፡፡ በመሆኑም ለሀገርዎና ለወገንም ሲሉ ራስዎን ከሚናወጠው ማእበል ውስጥ…
Read 1742 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ዘንድሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ ዜጐች የተፈናቀሉት በዘር ፖለቲካ ነው • በዓለም ላይ በዘር የተቧደነ ሃገር የለም፤ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ነች • ሰው በሰውነቱ ብቻ ሰብአዊ ክብሩ ሊጠበቅ ይገባዋል • ጥላቻን የሚዘሩ ፖለቲከኞች፣ እውነቱ ሊነገራቸው ይገባል ላለፉት 27 ዓመታት በኢትዮጵያውያን ላይ…
Read 8068 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• መንግስት በውስጡ ያሉ የለውጥ አደናቃፊዎችን መንጥሮ ማውጣት አለበት • ህዝብን ከህዝብ የማጋጨት ተግባር በትዕግስት ሊታይ አይገባውም • ለውጡ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል የመጣ ስለሆነ አይቀለበስም • ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ፖለቲካዊ ውይይቶች ያስፈልጋሉ • ሀገሪቱ የገባችበትን አጣብቂኝ እንቀንሳለን ብለን ነው የመጣነው…
Read 754 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ተቃዋሚዎች ሁሉ የንጉስነትን ሚና መጫወት ይፈልጋሉ • ኢህአዴግ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? - ለጊዜው በችግር ላይ • አገሪቱ የሚያስፈልጋት ከ5 ያልበለጡ ፓርቲዎች ናቸው • በአሰብና ምፅዋ ወደቦች መጠቀም የለብንም - ለምን? • ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ምን ዓይነት መሪ ናቸው?…
Read 2547 times
Published in
ነፃ አስተያየት