ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 ጎማ ማቃጠል፣ መንገድ መዝጋት፣ ንብረት ማውደም፣ ሰዎችን መደብደብና መሳደብ … ለቄሮ ኦሮሞን ትልቅ ማድረግ ሳይመስለው አልቀረም፡፡ እንዲህ ያለው ተግባር ግን ታላቁን የኦሮሞ ህዝብ፣ አቃፊውን የኦሮሞ ማህበረሰብ በዓለም ፊት ማዋረድ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ቀትር ላይ ለገጣፎ ንግድ ባንክ አጠገብ፣ አንድ…
Rate this item
(1 Vote)
መቼም ለጤናዎት እንደምን አሉ ብዬ አልጀምር ነገር፣ የአካል ደህንነትዎን እያየሁት ነው፡፡ የመንፈስዎን ደግሞ መገመት ይቻላል:: ኢትዮጵያን የሚያህል ሀገር፣ ከመቶ ሚሊዮን ህዝብ ጋር መምራት ከባድ እንደሆነ ለመረዳት አይቸግርም፡፡ ክቡር ሆይ፤ እርስዎ ወደዚህ መንበር ከመጡ በኋላ ሀገራችን ብዙ ተስፋ የጫሩ ሥራዎች ተከናውነዋል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ሰሞኑን ትኩረት ከሳቡ ሀገራዊ ጉዳዮች አንዱ የአቶ ጀዋር ሙሐመድና የፌዴራል ፖሊስ ውዝግብ ሲሆን፤ ይህንን ተከትሎ የተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ትኩረት ስቧል፡፡ የእኔም ብዕር በዚሁ ጉዳይ ላይ አነጣጥራለች፡፡ በዚህ መጣጥፍ በዋናነት ሁለት ጥያቄዎችን በማንሳት ምላሽ ለመስጠት እሞክራለሁ፡፡ የመጀመሪያው ጥያቄ፤…
Rate this item
(2 votes)
 - ፌደራል ፖሊስን ተጠያቂ አድርገዋል - “ለውጥ ያመጣነው ገድለን ሳይሆን ሞተን ነው” የጠ/ሚኒስትሩን የፓርላማ ንግግር ተከትሎ ለሊት ላይ የግል የጥበቃ ሀይሎቹ “ግቢውን ለቃችሁ ውጡ” መባላቸውን የሚናገሩት አክቲቪስትና የኦኤም ኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዳይሬክተር አቶ ጀዋር መሐመድ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ “የፌደራል ፖሊስ…
Rate this item
(2 votes)
 ራሱን “እኔ ሰው ነኝ” ብሎ የሚገልፀው የፍልስፍና ምሁሩ ወጣት ዮናስ ዘውዴ፤ በአሁኑ ወቅት በፍልስፍና የዶክትሬት ድግሪውን እየሠራ ይገኛል፡፡ ከደብረብርሃን መምህራን ኮሌጅ በመምህርነት፣ በከፍተኛ ዲፕሎማ የተረመቀው ዮናስ፤ በሶሲዮሎጂና ሶሻል ወርክስ ከጅማ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ድግሪውን አግኝቷል:: ከኢቫንጀሊካል ቲዎሎጂ ኮሌጅ የመጀመሪያ ድግሪ በቲዎሎጂ…
Rate this item
(0 votes)
ደምበጫ ከአዲስ አበባ በ346 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ በየሳምንቱ ሰኞ ሰኞ የደምበጫ የገበያ ቀን ነው፡፡ አሁን ተለውጦ ይሆናል፡፡ እዚህ ከተማ ውስጥ ትኖር የነበረች የአዕምሮ ሕመምተኛ፣ በዚያ ዘመን አጠራር ‹‹እብድ›› ነበረች ይባላል፡፡ በተከታታይ ለሳምንታት ገበያውን እየዞረች፣ ‹‹ሰኞ ቀን…