ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 ብዙዎቻችሁ ታውቁታላችሁ፤ - ኃይለመለኮት አግዘው ይባላል። የታሪክ፣ የቋንቋ ባለ ሙያና ምሁር ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በታሪክ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በከተማ አጠባበቅና የኪነ - ሕንፃ ቅርሶች ዘርፍ (Urban Conservation and Architectural Heritage) የማስትሬት ዲግሪ አግኝቷል።በአዲስ አበባ ሙዚየም የኤግዚቢሽን አስተባባሪ፣ የትምህርት ኦፊሰር እና…
Rate this item
(3 votes)
ብዙ ቢሊዮን ብሮች፣ በከንቱ የባከነባቸው ናቸው- ግዙፎቹ የመንግስት የቢዝነስ ፕሮጀክቶች:: እነዚህን በሽያጭ ለግል ኩባንያዎች ማዛወር፣ ትክክለኛ የማሻሻያ እቅድ ነው፡፡ ቢያንስ ቢያንስ ከብክነት ይገላግላል፡፡ በአረም ተውጠው፣ በዝገት ተበልተው ከሚቀሩ፣ በግል ኩባንያ ስር፣ ውጤት እንዲያፈሩና ትርፋማ እንዲሆኑም እድል ይከፍታል - እቅዱ በስርዓትና…
Rate this item
(0 votes)
ቀደም ሲል ካቀረብኳቸው ጽሁፎቼ በአንዱ ውስጥ “የአስተሳሰብ አብዮት ባልተደረገበት ሁኔታ የልማት፣ የዴሞክራሲና የፖለቲካ አብዮታችን የተሳካ ሊሆን አይችልም፡፡ ምን ዓይነት አብዮት ያስፈልገናል በሚለው ላይ ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ” የሚል ሃሳብ ማስፈሬን አስታውሳለሁ፡፡ ቃሌን ለመጠበቅ ብቻ ሳይሆን ለዚህ ላለንበት ወቅት ከሚያስፈልጉን አንገብጋቢ ጉዳዮች…
Rate this item
(4 votes)
- ገለልተኝነት ሲባል ከመንግስት ብቻ ሳይሆን ከተቃዋሚዎችም ነው- ፓርቲዎች በህጉ ውስጥ የተሻሻለውን ነገር ማየት አይፈልጉም- የፓርቲዎች ውዝግብ የቦርዱን ሥራ እያጓተተ ነው አዲስ የተረቀቀው የምርጫና የፓርቲዎች ህግ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጸድቋል፡፡ ሆኖም ከ50 የማያንሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በተለይ የፓርቲዎች መመስረቻ…
Rate this item
(7 votes)
ያሬድ ጥበቡ፣ “የመንግሥት ፈላስፋ ወይስ የሞራሊቲ ጠበቃ” በሚል ርእስ፣ በእኔ ላይ ያቀረበውን ትችት በጥሞና አነበብኹት፡፡ ከኹሉ አስቀድሞ በጽሑፉ ላይ፣ “ፈላስፋ” የሚል ቃል በመጠቀሙ ሳላመሰግነው አላልፍም፡፡ ይኸውም፣ አንድን ሰው ፈላስፋ ብለን እስከጠራነው ድረስ፣ የመንግሥትም ኾነ የሌላ በማለት ቅጽል ብንጨምርበት ፈላስፋነቱ አይሻርምና፡፡…
Rate this item
(3 votes)
• የንግግር ነፃነት በኢትዮጵያ ማበብ የጀመረው የዛሬ ዓመት ነው፡፡ አፍኖ የሚቆጣጠር አምባገነን ሲጠፋ፣ የዘረኝነት ጥቃት ተቀጣጠለ፡፡ (ዘ ኢኮኖሚስት) ዮሃንስ ሰ ዘኢኮኖሚስት፣ ሰሞኑን ያቀረበው ትልቅ ዘገባ፣ “አለማቀፍ የሃሳብ ቀውስን” በሰፊው ያሳያል፡፡ ከኤርትራ እስከ ኢራን፣ ከአፍጋኒስታን እስከ ሳውዲ፣ ከቻይናና ከራሺያ እስከ እንግሊዝና…