ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
 • የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ቁልፍ ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? • የኢትዮጵያ ለውጥ በምስራቅ አፍሪካ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? ከፍተኛ የሥነ ትምህርት ባለሙያ ቢሆኑም ይበልጥ የሚታወቁት በፖለቲከኛነታቸው ነው፡፡ የመኢአድ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል አይደሉም፡፡ በውጭ…
Rate this item
(4 votes)
 (ከአብዲ ኢሌ እስከ ሙስጠፋ ኡመር) ለሃያ ሰባት አመታት የዘለቀው ኋላቀር ፖለቲካችን፣ የሃገራችንን ክልሎች ሁሉ ሲያንገላታ የኖረ ቢሆንም የሱማሌ ክልል ደግሞ ከሚብሱት በባሰ ችግር ውስጥ የቆየ፣ በሁለት ሶስት ለበቅ ሲገረፍ የኖረ ክልል ነው፡፡ የዚህ ክልል ህዝብ ከሌላው ህዝብ በተለየ መከራው እንዲብስ…
Rate this item
(0 votes)
 ብዙ ጊዜ “ሃይማኖትና መንግስት መለያየት አለባቸው” የሚለው አባባል ተደጋግሞ ሲነገር እንሰማለን፡፡ ግን ይህ ሃሳብ ትርጉሙ ምንድነው? ይህ ሃሳብ መስተጋባት የጀመረው ከመቼ ጀምሮ ነው? በዚያ ወቅት ይህ ጥያቄ ለምን ተነሳ? እነማን ናቸው ጥያቄውን ያነሱት? በሀገራችን ሃይማኖትና መንግስት የነበራቸው ግንኙነት ምን ይመስላል?…
Rate this item
(3 votes)
 • የኢንዱስትሪ ፓርኮች ስኬታማ ካልሆኑና የተመራቂ ተማሪዎች የስራ እጦትን ለማቃለል ካልበቁ፣ አገሪቱ ከቀውስ የማምለጫ ፋታ ማግኘቷ ያጠራጥራል። ለጊዜው፣ የግል ኢንቨስትመንት የሚያስፋፋና የስራ እድልን ሊፈጥር የሚችል ሌላ ምን ተስፋ አለ? ምንም! • ታዲያ፣ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚታይ የግል ኢንቨስትመንት ጅምር የሚያናጋ የሰላም…
Rate this item
(1 Vote)
የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መረራ ጉዲና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር በግላቸው የጀመሩትን የመብት ትግል ከሞላ ጎደል በአሸናፊነት እያጠናቀቁት ያሉ ይመስላል፡፡ ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ ወደ መደበኛ የማስተማር ሥራቸው መመለሳቸውን ይናገራሉ፡፡ ያልተከፈላቸው የአንድ ዓመት ደሞዝ እንዲከፈላቸውም የትምህርት ክፍሉ ለሚመለከተው…
Rate this item
(10 votes)
 • አገር ተሳከረ። ኑሮ ከሰረ። የሰው ሕይወት ረከሰ። • ዘረኝነት እየተዋዛ የአገሬው ምሳና እራት እስኪመስል ድረስ ቢሳካላቸው፣... ወይም ዘረኝነት በጥሬ እንደ ሰደድ እሳት አገሬውንከዳር ዳር እስኪያነድ ድረስ ምኞታቸው ቢሟላ፣... ከዚያስ አመድ ለመሆን ነው? ቢሳካልን ምን ይውጠናል?” ብለው አያስቡም ማለት ነው።…