ነፃ አስተያየት
• የብሔር ፖለቲካ ሁልጊዜ ጥርጣሬን እንጂ መተማመንን አያመጣም • ሁላችንም የምንመኛትን ኢትዮጵያ፣በተናጠል በመሯሯጥ አንፈጥራትም • እርቁ ለወጣቶቻችን የሞራል ልዕልናን የሚያመጣ መሆን አለበት • እርቅ ለከባድ ወንጀል አቋራጭ ማምለጫ መሆን የለበትም የኢትዮጵያ መንግስት የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጥያቄ በተነሳ ቁጥር “የተጣላ የለም”…
Read 4324 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የቤት ችግር ቢኖርብንም ገበሬ አፈናቅለው አንድ ክንድ መሬት አይስጡን!! ከአብዱራህማን አህመዲን፤ (የቀድሞ የፓርላማ አባል) ክቡር ሆይ!የአክብሮት ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ዛሬ ይህቺን ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በዚህ ወቅት ባለዎት ስልጣን ለከተማችን አዲስ አበባ መስራት የሚገባዎትን በተመለከተ የማውቃትን ሃሳብ ለመወርወር በማሰብ ነው - ‘ያለውን…
Read 5828 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አለመፈታታቸውን የገለፀው አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት (አረና)፣ የዲሞክራሲ ምህዳሩ እንዲሰፋ ጠይቋል፡፡ በትግራይ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እስካሁን ሁለት የአረና አመራር አባላትን ጨምሮ መሠረቱን ኤርትራ አድርጐ የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ የነበረው የትህዴን ሰባት አባላት አሁንም በትግራይ እስር ቤቶች በእስር ላይ እንደሚገኙ ፓርቲው ለአዲስ…
Read 1028 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከ30 ዓመት በኋላ ለአገሩ የበቃው የራዲዮ ጋዜጠኛው የተወለደው አዲስ አበባ ነው፡፡ ከዚያም ነፃ የትምህርት እድል በማግኘት ወደ ሶቪየት ህብረት አምርቶ፣ ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩትን ተቀላቀለ፡፡ እስካሁን በታዋቂው ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ሁለት ብቻ ናቸው፡፡ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣና የዛሬው እንግዳችን ናቸው፡፡…
Read 1466 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 10 December 2018 00:00
“ኦዴፓ የለውጥ ኃይል ስለሆነ ለመዋሃድ ወስነናል” አቶ ቶሎሳ ተስፋዬ (የኦብኮ ሊቀ መንበር)
Written by አለማየሁ አንበሴ
ቀደም ሲል በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ከኦሮሚያ ክልል ገዥ ፓርቲ ኦዴፓ ጋር ውህደት የፈፀመ ሲሆን ከሰሞኑ ደግሞ ከተመሰረተ 22 ዓመታት ያስቆጠረው የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) በተመሳሳይ ከኦዴፓ ጋር ውህደት ለመፈፀም ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ፓርቲው እንዴት እዚህ ውሳኔ…
Read 4526 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ፓርቲዎቹ የጀመሩት ውይይት ትልቋን ኢትዮጵያ ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት • ያለን ምርጫ መሰባሰብ አሊያም ተበታትኖ ዲሞክራሲን ማጨለም ነው በሃገር ውስጥም የነበሩ፣ ከውጪም የተመለሱ ከ80 በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች የሃገሪቱን ፖለቲካዊ ሁኔታ ማሻሻል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከመንግስት ጋር ይፋዊ ውይት ጀምረዋል፡፡…
Read 1846 times
Published in
ነፃ አስተያየት