ነፃ አስተያየት

Rate this item
(13 votes)
• ጣታችንን በትግራይ ሕዝብ ላይ እንዳንቀስር ኢትዮጵያዊነታችን ያቅበናል • በሕግ የበላይነት መተዳደር አልቻልንም እያልን ሕግን መጣስ የለብንም • የድጋፍ ሰልፎቹ፣ ሕዝቡ ለዴሞክራሲ ቀናዒ እንደኾነ ያመለክታሉ ዳኛቸው አሰፋ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አመራራቸው፤ከዚህ ቀደም ለአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር)፣…
Rate this item
(9 votes)
· የምናቆመው የዲሞክራሲ ሐውልት፣ ከአክሱምና ላሊበላ የሚልቅ መሆን አለበት · የጠ/ሚኒስትሩ ሃሳብ ኢህአዴግ ውስጥ ገዢ ሃሳብ መሆን አለበት · ህዝቡ ሲወድህና ሲያከብርህ የሚገባህን ዋጋ ይሰጥሃል · ኢህአዴግን የታደገው የኢትዮጵያዊነት ካርድ ነው ከ8 ዓመታት በላይ በእስር ላይ ቆይቶ ከወራት በፊት በመንግስት…
Rate this item
(6 votes)
 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ባለፈው እሁድና ሰኞ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮችና ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አዲስ አድማስ ያነጋገራቸው የፓርቲ አመራሮችና ምሁራን ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር ባደረጉት ውይይት መደነቃቸውን ይገልጻሉ፡፡ በተለይ የተቃዋሚ አመራሮች ከውይይቱ በኋላ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተቋምን መጎብኘት መቻላቸውን እንደ…
Rate this item
(3 votes)
• ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኦሮሚያ ጠንካራ ድጋፍ አላቸው • ብሄርተኝነት አስጊ የሚሆነው መልካም አስተዳደር ከጠፋ ብቻ ነው • የብሔራዊ ሠንደቅ አላማ ጉዳይ መወሰን ያለበት በህዝቡ ነው • የህዝብ መፈናቀል መንስኤዎች ክፉ ግለሰቦች ናቸው አገሪቱ በከፍተኛ የህዝብ አመጽና የፖለቲካ ቀውስ…
Rate this item
(8 votes)
• “Enlightenment Now” የሚል መፍትሄ ያቀርቡት Steven Pinker፣ ዋናዎቹን የዘመናችን በሽታዎች ይዘረዝራሉ! 1. እውነትን የሚያጣጥልና እውቀትን የሚጥላላ የፖስትሞደርኒዝም ፈሊጥም ሆነ ሃይማኖት ነክ ጭፍንነት...! 2. ሰዎች፣... እንደማገዶ የሚቆጠሩበት የመስዋዕትነት አስተሳሰብም ሆነ የአካባቢ ጥበቃ ቡድኖች መፈክር...! 3. በዘር፣ በቋንቋ፣ በትውልድ ቦታም ሆነ…
Rate this item
(15 votes)
 “--ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዘመናት አብሮነታቸው አንዱ ከሌላው ጋር ባብዛኛው በጎ መስተጋብር ነበራቸው፡፡ በበጎ ስራዎች ተደምረው የትየለሌ የሆነ ቁሳዊና መንፈሳዊ ሃብት ፈጥረዋል፡፡ ከሁሉም በላይ በደም የተደመሩ ናቸው፡፡--” ባለፉት ሦስት ወራት፣ በየሰው አንደበት በመዘውተር ላይ ከሚገኙትና በሃገራችን እየታየ ያለውን…