ነፃ አስተያየት
• ህወሓት የበላይ ለመሆን አዲስ ሀሳብና አቅም የለውም • የህዝቡ ችግር የእርስ በእርስ ግንኙነት ሳይሆን የዲሞክራሲ ነው • ከኢትዮጵያ አንድነት ይልቅ ልዩነት ከሚገባው በላይ ተሰብኳል የአረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት ፓርቲ ም/ሊቀ መንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬን፣ በወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮች፣ በብሔርተኮር ግጭቶች…
Read 1614 times
Published in
ነፃ አስተያየት
(ውጥረት--ስጋት---ፍርሃት---አለመተማመን) • ዝም ብለን “ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ነች” ማለቱ አያዋጣም • የፖለቲካ አስተዳደር ምልክቶች፣ግንብ ሆነው ሊያራርቁን አይገባም • አሁን እየታየ ያለው የብሄር ግጭት አዝማሚያ እጅግ አሳሳቢ ነው • ብሔርተኝነቱ በሁሉም አቅጣጫ ፈሩን እየለቀቀ ነው ከሰሞኑ በአገሪቱ የተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች…
Read 4382 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--የኦሮሞ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ፣ የቁመቱን ያህል ጃኬት ማግኘት ነው፡፡ ለሱ ቁመት የሚሆን ጃኬት ማግኘት ነው ጥያቄው፡፡ የስልጣን፣ በሀብት የመጠቀም፣ መብቱ ተከብሮለት የመኖር ጥያቄ ነው፤ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ከእነዚህ ጥያቄዎች ባለፈ፣ ልገንጠል ብሎ ጠይቆ አያውቅም፡፡ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ብለዋል፤ ግን…
Read 2325 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Sunday, 24 December 2017 00:00
የኦቦ ለማ፣ የኦሮሞ ህዝብና የኦሮሞ ልሂቃን ንቃት (ከጎሰኝነት ወደ አንድነት)
Written by መሐመድ ነስሩ (ሶፎኒያስ አቢስ)
ኦቦ ለማ መገርሳ ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ውስጥ በመንግስት ወታደሮች ለተገደሉ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ የክልሉ መስተዳደር የወታደርን ጣልቃ ገብነት እንዳልጠየቀና ግድያውን የፈፀሙ አካላትም ለህግ እንደሚቀርቡ ተናግረዋል፡፡ የኦቦ ለማ ንግግሮች፤ የኢህአዴግን የበርካታ ዓመታት፣ አካሄድና አቋም ለምናውቅ ሰዎች፣በእጅጉ አስገራሚ እየሆነ ነው፡፡ ሰውየው…
Read 2677 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 18 December 2017 13:14
አገር፣… በዘፈቀደ ዘላለም የሚቀጥል፤… ወይም ዛሬ ተነቅሎ ነገ የሚበቅል ቁጥቋጦ ይመስላቸዋል።
Written by ዮሃንስ ሰ
ስታድዮም የጦር አውድማ ለመሆን ዝግጅት የሚጠናቀቀው መቼ ይመስላችኋል? የስታድም ትልቁና ዋናው ነገር፣ “ብቃትን አጉልቶ የሚያሳይ የስፖርት ውድድር” እንደሆነ የተረሳ ጊዜ ነው። ስታድዮም የምገባው “የቲፎዞዎች ቀልድ፣ የተመልካቾች ጨዋታ ስለሚያዝናናኝ ነው”… እንዲህ ሲባል የሰማችሁ ጊዜ፣ ከትንሽ ጊዜ በኋላ፣ ነገር እንደሚበላሽ ጠብቁ።“የስፖርት ብቃት፣…
Read 3002 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 18 December 2017 13:02
እየፈረሱ መታደስ፣ እየታደሱ መፍረስ -- እስከ መቼ ድረስ?
Written by ታምራት መርጊያ utdtaman@gmail.com
በቅርቡ የገዢው ፓርቲ የኢህአዴግ አባል ድርጅት የሆነው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና መቐለ፣ 35 ቀናትን የፈጀ ድርጅታዊ ግምገማ አካሒዶ ማጠናቀቁን ድርጅቱ ባወጣው የአቋም መግለጫ አስታውቋል፡፡ ህወሓት እራሱን የገመገመው ባለ 59 ገፅ፣ የድርጅቱን ቁመና…
Read 1939 times
Published in
ነፃ አስተያየት