ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
• ዶ/ር ነጋሶ፤ ህገ-መንግስቱም ማሻሻያዎች ያስፈልጉታል ይላሉ• የተመጣጣኝ ውክልና የምርጫ ሥርዓት እንደሚበጅ በጽሁፍ አቅርበዋል• ምርጫ ቦርድ፤ በተግባር ገለልተኛ ነው አይደለም የሚለው መፈተሽ አለበትበምርጫ 2007 ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ መቶ በመቶ አሸንፎ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ወንበሮችን ሙሉ በሙሉ በተቆጣጠረ ማግስት፣የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(2 votes)
· የሰብአዊ መብት ጥሰት ሪፖርት የምናደርገው መንግስትን ለማሳጣት ሳይሆን ጉድለቶች እንዲታረሙ ነው· ከፕሬዚዳንቱ ጽ/ቤት፣ “ሁለተኛ ሪፖርታችሁን ወደ ጽ/ቤታችን እንዳትልኩ፤” ተብለናል• ከመንግስት የተደረገልን ትብብር፣ ከእነጭራሹ ሳይዘጋን መቆየታችን ነውየሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት እያከበረ ነው፡፡ በዚህ የሩብ ክፍለዘመን ዕድሜው ለአገሪቱ ህዝቦች…
Rate this item
(0 votes)
“የስልጣን ፍላጎት የሌለው አካል መቋቋም አለበት”አቶ ወንድወሰን ተሾመ (የኢዴፓ አመራር) የነዚህ ቀውሶች መነሻ ምክንያቶች በርካታ ናቸው፡፡ ወደ መፍትሄው ለመሄድ ከተፈለገ ግን የፖለቲካ ስልጣን ፍላጎት የሌለው አካል መቋቋም አለበት፡፡ ውይይቶች በስፋት ከተደረጉ ብዙ ችግሮች ሊፈቱ ይችላሉ፡፡ መንግስት አሁን ባለው ሁኔታ በመደበኛ…
Rate this item
(1 Vote)
- “በየግላችን ስልጡን አስተሳሰብ በማዳበር፣ ስልጡን ባህል እንፍጠር” ብለን አፍረጥርጠን የምንነጋገረው መቼ ይሆን?- በነባር አስተሳሰብና በነባር ባህል ውስጥ ሆነን፣ እድሜ ልክ ተመሳሳይ የፖለቲካ አዙሪት ውስጥ መዘፈቅና መተራመስ ብቻ!በአገራችን ስናየው የከረምነው ቀውስ፤... ራቅ አድርገን የመንግስትን የሚመለከት የፖለቲካ ጉዳይ ልናስመስለው እንችላለን። ለምሳሌ…
Rate this item
(5 votes)
በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ ቀውሱ እልባት እስኪያገኝ ድረስ መቀጠል…
Rate this item
(8 votes)
* የኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሟል፤አዲስ ሃኪምና መድሃኒት ይፈልጋል* ኢህአዴግ ውስጥ ካለው ምሁር በተቃዋሚው ጎራ ያለው በእጅጉ ይልቃል* ኢህአዴግ ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ውለታ እንዲውል እጠይቀዋለሁ ለ3 ወራት ገደማ አሜሪካ ቆይተው የተመለሱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በወቅታዊ አገራዊ ችግሮች…