ነፃ አስተያየት

Rate this item
(8 votes)
መንደርደሪያየዚህ ጽሁፍ ዋና አላማ በሚያዝያ ወር 2008 በዋሺንግቶን ዲሲ አካባቢ የትዝታ ፈለግ መጽሐፌን ለማስመረቅ በተዘጋጁት ሁለት መድረኮች የታዘብኩትን ለማካፈል ነው::ከሚያዚያ 14 እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2008 በዋሺንግቶን ዲሲ አካባቢ በተለይም ሲልቨር ስፕሪንግ ሰነበትኩ። የጉዞዬ ዋና ምክንያት የትዝታ ፈለግ የተባለ የስብስብ…
Rate this item
(26 votes)
ልባም መንግስት ከመጣ ኢትዮጵያና ኤርትራ በኮንፌደሬሽን ሊተሳሰሩ ይችላሉየኢሳያስን መንግስት የማውረድ ኃላፊነት የኤርትራ ህዝብ ብቻ ነውበድርድር በአሰብም በምፅዋም የመጠቀም መብት አለንየቀይ ኮከብ ዘመቻ ቢሰምር ኖሮ፣ ይሄን ቃለ ምልልስ ማድረግ ባላስፈለገን ነበር …የኤርትራ ችግር የሚጀምረው የፌዴሬሽኑ መፍረስን ተከትሎ ነው ይላሉ - በኢትዮ-ኤርትራ…
Rate this item
(11 votes)
በየመን በኩል የሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር፣ ዘንድሮ ‘ሪከርድ’ ሰብሯል።በአሜሪካ፣ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ዘንደሮ ተጧጡፏል በ100 ሺ ቸርቻሪ፡፡ሰሞኑን የአሜሪካ ፓርላማ (ኮንግረስ)፣ …የድራማ መድረክ ሆኖ ሰንብቷል። የዲሞክራቲክ ፓርቲ አንጋፋ ፖለቲከኞች፣... ረቡዕ እለት ነው፤ አዳራሹን ‘በቁጥጥር ስር አውለነዋል’ በማለት ያወጁት። ታዋቂ ፖለቲከኞች፣ ሴናተሮችም ጭምር፣...…
Rate this item
(9 votes)
ምክንያቱና ሰበቡ ምንድነው? በእንግሊዝ ፓርላማ ከ99% በላይ መቀመጫ በመያዝ የሚታወቁ አራቱ አውራ ፓርቲዎች፤ ለወትሮው በአይነ ቁራኛ የሚተያዩ ብርቱ ተፎካካሪዎች ናቸው፡፡ በትናንቱ ምርጫ ግን እርስ በርስ አልተፎካከሩም፡፡ ያለወትሯቸው ለአንድ ዓላማ በጋራ ለሁለት ወራት ቀስቅሰዋል፣ “እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት አባልነት መፈናቀል የለባትም” በማለት፡፡…
Rate this item
(28 votes)
• በዓለም አቀፍ ህግ የአሰብ ወደብን ማስመለስ እንችላለን…• ኢህአዴግ ህገ መንግስቱን እየሸረሸረ ነው• የኢሳያስ መንግስት መወገድ አለበትመንግስት ሰሞኑን በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ አሁንም እንደ ቀድሞው ጭልጥ ወዳለ ጦርነት የምንገባ ይመስልዎታል? ለመሆኑ የሁለቱ አገራት የድንበር ግጭት እንዴት ነው ዘላቂ…
Rate this item
(10 votes)
በአቶ ሐይሉ ገ/ሕይወትና በሼል ኢትዮጵያ ወይም ኦይል ሊቢያ መካከል ስለነበረው ሁኔታ አቶ አብዱልመሊክ ሁሴን በተባሉ ሰው ወይም ስም የተፃፈውን አቤቱታ ተመልክተነዋል፡፡ የአቶ አብዱልመሊክ ሁሴን አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ “በግልፅ ደብዳቤ” የተፃፈ ሲሆን ዋናው ዓላማው አቶ ሐይሉ ገ/ሕይወት በሼል ኢትዮጵያ ወይም ኦይል…