ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
አመቱ የምርጫ አመት ነበር፡፡ ምርጫው በአፍሪካም እንኳን ቢሆን ከደረጃ በታች የሆነ፣ በዲሞክራሲ ስም ትልቅ ቀልድ የተቀለበት ውድድር ነበር፡፡ ይሄ በዓመቱ ውስጥ በመጥፎነቱ የተመዘገበ ነው፡፡ በሌላ በኩል በአብዛኞቹ የኦሮሚያ አካባቢዎች ወጣቱ ለመብቱና ለነፃነቱ ለመታገል የነበረው ቁርጠኝነት እንዲሁም አምባገነኖችን ለመሸከም ትከሻ እንደሌለው…
Rate this item
(9 votes)
1. [የባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ የትሪሊዮን ዶላሮች ጉባኤ፤ የ100% ምርጫ፤ ዘግናኞቹ ግድያዎች]2. [የኤክስፖርት ድንዛዜ፣ “እድሜ ለዳያስፖራ”፣ የነዳጅ ዋጋ እና የሚኒስቴሩ አስገራሚ መግለጫ] በፖለቲካው መስክ፣ የባራክ ኦባማ ጉብኝትና የዩኤን የፋይናንስ ጉባኤ በበጎነት የሚጠቀሱ ክስተቶች ናቸው። በእርግጥ፣ የኦባማ የፖለቲካ ቅኝት፣ የአሜሪካ የነፃነትና የብልፅግና…
Rate this item
(7 votes)
ባለፈው ሐምሌ 18 ቀን 2007 ዓ.ም በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዕትም ላይ ዮሐንስ የተባሉ ፀሐፊ፣ በአሜሪካ መንግስት ድጋፍ የሚደረግለት ፓወር አፍሪካ ኢንሼቲቭ አካል በሆነው በኩርቤቲ የሚገነባው የጂኦተርማል ኃይል ማመንጫን አስመልክተው የፕሮጀክቱን አክሳሪነት፤ “የኦባማ ስጦታ ለኢትዮጵያ፡ የ 40 ቢሊዮን ብር ኪሳራ!!”…
Rate this item
(16 votes)
. የዘረኝነት ወረርሽኝ ለኢትዮጵያ አስፈሪ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። እርስበርስ፣ “አንተ ነህ ዘረኛ”፣ “አንቺ ነሽ ዘረኛ” እያሉ ይወነጃጀላሉ። ብዙዎቹ የሚያቀርቧቸው አማራጮች ግን፣ በቅፅል ብቻ የሚለያዩ የዘረኝነት መልኮችን ነው። . ኢህአዴግ፣ ተቃዋሚዎቹን ያወግዛል - “የሁለት ተማሪዎችን ፀብ፣ የብሔረሰብ ፀብ አስመስለው ያራግባሉ” በማለት።…
Rate this item
(9 votes)
ዛሬም … ?… ድርቅ ተንጠርብቧል፣ ደግሞ ረሃብ ሊዘንብ? እልቂት ከመሬት ሊፈላ? መፈናቀል ሊያንሰራራ? እዬዬ ሊያስተዳድረን? ዋዬ ሊውጠን?... ያኔ … … “አዬ ሰባ - ሰባት ባልተወለድኩኝ፣ እናቴ ከእጄ ላይ ጥሬ ስትቀማኝ” ያልነውን፤ ዛሬም … … “ሁለት ሺህ ሰባት ባልተወለድኩኝ፣እናቴ ከእጄ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
(ደባኪ -ጋፋት - ጉባ) አንድ ሰው ‹‹የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ›› ሲል፤ ለመግለፅ የፈለገው የኢትዮጵያን የቅርብ ዘመን ታሪክ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ ትኩረቱ ከአፄ ቴዎድሮስ ወዲህ ባለው የሐገሪቱ ታሪክ መሆኑ ይገባናል፡፡ ከዚህ ያለፈ ትርጉም ሊኖረው አይችልም። ግን ‹‹ዘመናዊ ታሪክ›› (Modern History) የሚል ነገር…