ነፃ አስተያየት
አቶ ሙሼ ሰሙ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች ሲሆኑ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የፓርቲው ዋና ጸሐፊ በመሆን አገልግለዋል። በመጨረሻም ለ3 ዓመታት ፓርቲውን በፕሬዚዳንትነት የመሩ ሲሆን በአሁን ሰዓት ከኢዴፓም ሆነ ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባልነት ራሳቸውን አግልለዋል። ለረዥም ዓመታት ባካበቱት ፖለቲካዊ እውቀትና…
Read 4532 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአደጋ ምንጮች- የዋጋ ንረት-የሃብት ብክነት-ሙስና-የብር ህትመት-አክራሪነት-ዘረኝነት ኢህአዴግ በዘንድሮው ምርጫ አሸንፌያለሁ ብሎ፣ እንዳለፉት አስር አመታት በተመሳሳይ አቅጣጫ መቀጠል የሚችል መስሎ ከታየው ተሞኝቷል። በአገሪቱና በአለም ዙሪያ ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል። የዋጋ ንረትን ብቻ አስታውሱ። በ2003 ዓ.ም እና ከዚያም በፊት እንዳደረገው፣ ዛሬ አለቅጥ የብር…
Read 1927 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዶ/ር ነጋሶ የህገመንግስት ማሻሻያ ያስፈልጋል ብለዋል አቶ ሙሼ፤ ኢህአዴግ ያገኘው ድምፅ የስነልቦና ጫና ውጤት ነው ይላሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ የማስተርስ ዲግሪ ተማሪ የሆነው አቤል አየናቸው፤ ኢህአዴግ በዘንድሮ ምርጫ እንደሚያሸንፍ ጥርጣሬ አልነበረውም፡፡ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ይጠቀልለዋል የሚል ግምት…
Read 3658 times
Published in
ነፃ አስተያየት
8 ተጨማሪ ወጣቶች በሜዲትራንያን ባህር ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ በሰመጠችው ጀልባ እስካሁን 16 ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ታውቋልአንድ ወላጅ መርዶ ቢነገራቸውም የልጃቸውን መሞት አልተቀበሉም ባለፈው ወር 900 የሚደርሱ ስደተኞችን አሳፍራ፣ በሜዲትራኒያን ባህር ስትጓዝ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰው የመስመጥ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች…
Read 3988 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ዲሞክራሲ ማለት ምርጫው ሳይሆን ቆጠራው ነው” ከዜጎች በቀር የሉአላዊ ስልጣን ባለቤት የሆነ ሌላ ምንም አይነት አካል የለም፡፡ መንግስታት ከዜጎች ይሁንታ ውጪ በሌላ በማንም አካል አይሾሙም አይሻሩምም። ይህ መሰረታዊ ከሆኑት የዲሞክራሲ ምሰሶዎች ውስጥ ዋነኛው ነው፡፡ የዜጎች ነፃነትና መብት እንዲጠበቅ፣ ብቸኛ የሉአላዊ…
Read 1665 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ዲሞክራሲ ማለት ምርጫው ሳይሆን ቆጠራው ነው” ከዜጎች በቀር የሉአላዊ ስልጣን ባለቤት የሆነ ሌላ ምንም አይነት አካል የለም፡፡ መንግስታት ከዜጎች ይሁንታ ውጪ በሌላ በማንም አካል አይሾሙም አይሻሩምም። ይህ መሰረታዊ ከሆኑት የዲሞክራሲ ምሰሶዎች ውስጥ ዋነኛው ነው፡፡ የዜጎች ነፃነትና መብት እንዲጠበቅ፣ ብቸኛ የሉአላዊ…
Read 1564 times
Published in
ነፃ አስተያየት