ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
አገራችንን ስለወደድን ብቻ፣ ከንቱ ውዳሴ፣የውሸት አድናቆት፣ ወይም ከእውነት የራቀ ተስፋ መደርደር የለብንም። ሌሎችን ለማታለልና ደስ ለማሰኘት ወይም ለማስቀናትና ለማበሳጨት ስንሞክር፣ ብዙም ሳንቆይ በራሳችን ውሸት ራሳችንን ማታለል እንደምንጀምር አትጠራጠሩ። ከእውነትና ከዕውቀት መጣላት ደግሞ፣ ለማንም አይበጅብም። ደግሞም፣ የማወደስና የማድነቅ መልካም ቀና መንፈስ…
Rate this item
(0 votes)
ችግርን ማወቅ ግማሽ መፍትሔ ነው ይባላል። ግን መፍትሔ አይደለም። እናም፣ ጦርነትን መግታትና ሰላምን መፍጠር ከፈለግን፣ የተጨባጭ የመፍትሔ መንገዶችን ለይተን መጥረግ አለብን። ወደዚያው ነው የምንደረደረው።ለ መ ን ደ ር ደ ር ም ፣ … በ ተ ደ ጋ ጋ ሚ ያየናቸውና…
Rate this item
(1 Vote)
• የእልፍ አእላፍ ወጣቶች ሕይወት የሚረግፈውስ ለምን? • ፍጹም በማይሽር ክፉ ሐዘን ሚሊዮኖች ልባቸው ተሰብሮ ሕይወታቸው የሚበላሸውስ ለምን? • እንዲህ ብለን ስንጠይቅና ገና ማሰብ ስንጀምር፣… እንዲያውም ገና ማሰብ ሳያስፈልገን ወዲያውኑ በጭፍን የሚመጣልን “ሐሳብ”፣… ተሽቀዳድመን ጣት የመቀሰርና ውንጀላ የመወርወር “ሐሳብ የለሽ…
Rate this item
(0 votes)
አንደኛውን ዓለማቀፍ ዜና አይተናል። የሮኬትና የህዋ ቴክሎጂ ነው። ሁለተኛው ዜናስ ምንድነው? ግን ምን ዋጋ አለው? ትልቁ ዜና እንደገና ተመልሶ ተሽሯል።“ሳም አልትማን ተባረረ” ተብሎ ቅዳሜ ዕለት ተዘገበ።ሮብ ዕለት ደግሞ ወደ ቦታው ተመልሷል ተብሎ እንደገና እንደ ጉድ ተወራ።ለመሆኑ አልትማን ማለት ማን ነው?የ…
Rate this item
(0 votes)
በሕዋ ካሉት 10ሺ ገደማ ሳተላይቶች መካከል 5100 ያህሉ የሱ ናቸውዓላማው ግን ሌላ ነው። የሰው ዘር እንዳይጠፋ ተጨማሪ ዓለም በማርስ ማቋቋምየዛሬ ሳምንት ቅዳሜ፣ ሁለት ትልልቅ ዓለማቀፍ ዜናዎች ተወርተዋል፤ ተከስተዋል። አዲስ የሮኬት ቴክኖሎጂ “ከስኬት” ጋር ፈንድቷል። እስከ ዛሬ ያልታየ ግዙፍ የሮኬት ፈጠራ…
Rate this item
(0 votes)
 • ኢትዮጵያ ውስጥ “አሮጌ የድምጽ ማጉያ” ልዩ አገልግሎት ተፈጥሮለታል፡፡ በየመንገዱ ቁርጥራጭ ብረታብረት ለመልቀም ይውላል። • ቶማስ ኤዲሰን፣ የድምጽ መቅረጫና ማጫወቻ ቴክኖሎጂ የፈጠረ ጊዜ፣ ለአይነ ስውራን ያገለግላል የሚል ተስፋ ነበረው። ሰዎች ቴክኖሎጂውን የሙዚቃ ማዳመጫ ብቻ ሲያደርጉት ደንግጧል። • ግርሃም ቤል፣ የስልክ…
Page 3 of 155