ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
 • የኛ ብሔርተኝነት ከህወሓት ይሻላል ብለን እናምናለን • የትግራይ ህዝብ የሌለበት የኢትዮጵያ ታሪክ የለም በቅርቡ የተመሠረተው “ብሔራዊ ባይቶ አባይ ትግራይ - ባይቶና” (የታላቋ ትግራይ ብሔራዊ ኮንግረስ) ፓርቲ፤ በቀጣዩ ምርጫ አንጋፋውንህወሓት ከሚፎካከሩት ፓርቲዎች አንዱ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ የፖለቲካ ተንታኞች፤ ህወሓትን በምርጫ ተወዳድሮ…
Rate this item
(0 votes)
- ከምርጫ በኋላም ሀገር እንደምትኖር ማሰብ ያስፈልጋል - ፖለቲከኞች በአገር አንድነት ላይ መግባባት ላይ መድረስ አለባቸው ቀጣዩንስ አገራዊ ምርጫ ጊዜውን ጠብቆ ለማካሄድ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን በተደጋጋሚ አስታውቋል፡፡ ይሁን እንጂ ምርጫው ይካሄድ ይተላለፍ በሚለው ጉዳይ ላይ ከሌሎች…
Rate this item
(2 votes)
 የዚህን ጽሁፍ ርእስ “የኮረጅኩት” ከደራሲና ጋዜጠኛ ዓለማየሁ ገላጋይ ነው፡፡ ዓለማየሁ የአንድን ሌላ እውቅ “ጋዜጠኛና ደራሲ” እኩይ ተግባር ለመኮነን ባቀረበው ጽሁፍ ስሙን ጠቀሰና “…ከሚበጀው የሚፈጀው” በሚል ርእስ ነበር መጣጥፉን ያቀረበው:: ይህቺን ርእስ የኮረጅኩበት ዋነኛ ምክንያት፤ ከዓለማየሁ መጣጥፍ ጋር ተመሳሳይ መልዕክእት ያላት…
Rate this item
(1 Vote)
ኖረን እኮ አናውቅምከባህር ጠርዝ ላይእንደ ክቡር ድንጋይእሬሳ ስንለቅም።ከሙሴ ተምረንባህር መግመስ ሲያምረንበታንኳ ሄድንና በሳጥን ተመለስን…….(በዕውቀቱ ስዩም) የመንንና ሶማሊያን የሚለየው የኤደን ባህረ ሰላጤ፣ የአለማችን ትልቁ የባህር ላይ የንግድ መስመር ነው፡፡ በእስያና አውሮፓ ሀገራት፣ ትልቁ የንግድ መገናኛም ይኸ መስመር ነው፡፡ ህገ ወጥ ሰው…
Rate this item
(10 votes)
አንዳንዶች “ኢትዮጵያ ተሰርታ ያላለቀች ሀገር ናት” ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ ይህንን የሚሉት ሀገሪቱ በህገ መንግስቷ መሰረት ሊያሰራ የሚችል፣ ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ፣ ለአስተዳደር አመቺ የሆነ፣ ዴሞክራሲያዊ አደረጃጀት ፈጥራ፣ ወደ ልማት አልገባቺም ለማለት ይመስለኛል፡፡ ይህ አባባል አንዳንዶችን ላያስደስት ይችላል፡፡ ግን እየመረረንም ቢሆን ልንቀበለው የሚገባ…
Rate this item
(2 votes)
- ከትዳር ክርክርና ከፍቺ፣ “መገንጠል” ይቀልላል፡፡ - መገንጠል 3 ዓመት አይፈጅም፡፡ አገርን ያፋጃል እንጂ፡፡ - “ክልል ለማቋቋም”፣ “ለመገንጠል”፣ ምርጫ የሚዘጋጀው ለማን ነው? - በዘር በተወላጅነት ነው? ወይስ የአካባቢው ነዋሪዎች ድምጽ እንዲሰጡ? በቀላሉ የማይለወጥና የማይከለስ ህገመንግስት፣ ለአገር ሰላምና ህልውና፣ ለሰዎች ህይወትና…