ነፃ አስተያየት
Saturday, 08 June 2019 00:00
ቃለ ምልልስ ስለ አብን፣ የሽግግር መንግስት፣ የህገ መንግስት ለውጥ --- ኢንጂነር ይልቃል
Written by አለማየሁ አንበሴ
የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (እሃን) ከተመሠረተ ከአንድ ዓመት በላይ ቢያልፈውም ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ሲያደርግ አይታይም፡፡ ለምን ይሆን? የፓርቲው መስራችና ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ ያብራራሉ፡፡ አገሪቱ ለገባችበት ውጥንቅጥና የጎሳ ፖለቲካ መፍትሄው፣ ሁሉን አሳታፊ የሽግግር መንግስት መመስረት ነው ይላሉ፡፡ ህገ መንግስቱ የሚሻሻልበት…
Read 1506 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--እስከ ዶክትሬት ዲግሪ ድረስ የሂሣብ መዝገብ አያያዝ (አካውንቲንግ) የሚያስተምሩና የሚያስመርቁ ዩኒቨርሲቲዎቻችን፤ለሌሎች አርኣያ መሆናቸው ቀርቶ የፋይናንስ ስርዓታቸው የተበላሸና የሙስና ካምፖች ከሆኑ፤ የሀሪቱን ችግር እንዴት አድርገው ሊፈቱ ይችላሉ? እንደኔ እንደኔ፤ ራሳቸውን በስርዓት ማስተዳደር የተሳናቸው ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት፣ ሀገርን የሚረከብ ብቁና ንቁ ትውልድ…
Read 1251 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅጽ 20፣ ቁጥር 1010፣ በግንቦት 17 ቀን 2011 ዓ.ል እትም፤ “በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ የተገነቡ ቤቶች ሊፈርሱ ነው” በሚል ርዕስ ያሰፈረቺው ዜና ነው፡፡ ጋዜጣዋ ዜናውን የዘገበቺው “ከተማዋን አስወርሬ ማለፍ አልፈልግም” ያሉትን የከተማዋን…
Read 1305 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• “የመጀመሪያውን ደረጃውን የጠበቀ ማረሚያ ቤት አሰርተናል • የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ፖለቲካ ነፃ መሆን አለበት • ፖለቲከኞች፤ ህዝቡን ኮርቻቸው ማድረግ ማቆም አለባቸው • ማዕከላዊ ውስጥ አሳዛኝ ነገር ይፈፀም እንደነበር አውቃለሁ ፓስተር ዳንኤል ገ/ስላሴ ይባላሉ፡፡ ምርጫ 97ን ተከትሎ የታሰሩትን የቅንጅት አመራሮች…
Read 2867 times
Published in
ነፃ አስተያየት
1. በአሜሪካ እና በቻይና ባላንጣነት በሚፈጠር ዓለማቀፍ ማዕበል ውስጥ፣ አገራችን መንገዷን ለማሳመር መጠንቀቅ አለባት፡፡ 2. ከቻይና ጋር በወዳጅነት መቀጠል፣ ፀረ አሜሪካ ዝንባሌን ደግሞ ማስወገድ ከመከራ ያድናል፡፡ የአገራት ህልውና፣ ፈታኝ የሆነበት ዘመን ላይ ነን፡፡ ዛሬ ዛሬ ኢትዮጵያን የመሰለ የአገር፣ ህልውናው ሲቃወስ፣…
Read 9718 times
Published in
ነፃ አስተያየት
· የዶ/ር ዐቢይ ቀናነት መሬት ላይ እንዳይወርድ በርካታ እንቅፋቶች አሉ · አቶ ማሙሸት የተመሰረቱባቸውን አስገራሚ ክሶች ይዘረዝራሉ · ለ8 ወር ፍርድ ቤት ሳልቀርብ፣ በግፍ ታስሬ ቆይቻለሁ ይላሉ · ለአገራዊ ቀውሱ መፍትሄው የሽግግር መንግስት ማቋቋም ነው አቶ ማሙሸት አማረ በመኢአድ ጉዳይ…
Read 1505 times
Published in
ነፃ አስተያየት