ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“አንድ ብር ለአንድ ወገን” በማለት በህዝብ መዋጮ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የተገነባው የልብ ህክምና ማዕከል ሥራ ከጀመረ አስር አመት እየሞላው ነው፡፡ ይህ የልብ ማዕከል በለጋሽ አገራት እርዳታ ለበርካታ የልብ ታማሚዎች እርዳታ ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ዛሬ በፋይናንስ እጥረት ሳቢያ…
Rate this item
(2 votes)
ኢህአዴግ የአራቱ ክልል ገዥ ፓርቲዎች፣ የጋራ ድርጅት መሆኑ የሚጠፋው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ ሕወሓት ኢህአዴግ፣ እያልን ስንጽፍ የነበርን ሰዎች፣ ኢሕአዴግ ጠፍቶን ሳይሆን ኢሕአዴግ የሚባለው ድርጅት በራሱ ነፍስ የሌለውና በሕወሓት ደምና አጥንት የሚንቀሳቀስ መሆኑን ስለምናምን ነው፡፡ በሌላ አገላለጽ፣ የሕወሓትን የበላይነት አስረግጦ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ልጄ ከእኔ ጋር የመጣችው እሳቸውን ልታመሰግን ነበር - ስለ እርሳቸው ገድል ምስክርነት የመስጠት ሃሳብ አለኝ ከ1988 ዓ.ም ጀምሮ በ“ሪፖርተር” እና “ኢትኦጵ” ጋዜጣ ላይ በጋዜጠኝነት ሰርቷል:: በተለያዩ ሌሎች ጋዜጦችም ላይ ይጽፍ ነበር - ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም፡፡ በተለይ በ“ኢትኦጵ” ጋዜጣ፣ “ከህወሃት…
Rate this item
(1 Vote)
“ በ50 አመት የፖለቲካ ህይወታቸው ከተማሪዎች እንቅስቃሴ መሪነት እስከ አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት፤ ከአራት ኪሎ ቤተ መንግስት እስከ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራርነት የዘለቁት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ብዙዎች “ለህሊናቸው የኖሩ የመርህ ሰው” ሲሉ ያደንቋቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሚዛን እንደሆኑ የሚነገርላቸው ዶ/ር ነጋሶ፤ ከብሔርተኛው…
Rate this item
(5 votes)
 “--እስረኞች ተፈቱ፣ የፖለቲካ ምህዳሩ ሠፋ። ከዚህ በኋላ ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያቱ ምንድን ነው? እኔ ካልነገስኩነው? ይሄ ከሆነ የህግ የበላይነትን ማስከበር ያስፈልጋል፡፡ በየትኛውም ዲሞክራሲያዊ በሚባል ሀገር ውስጥ ህግ ቀጭን ነው፡፡ከተጐተተ ይበጠሳል፤ ስለዚህ ሳይበጠስ በጣሹን ለህግ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡--” ሰሞኑን ዓመታዊ ጉባኤዋን ያካሄደችው…
Rate this item
(3 votes)
 የግጥሙ ውበት ወይም ልዕልና ከርዕሱ ይጀምራል፡፡ “መሸ ደሞ፣ አምባ ልውጣ” ይላል ርዕሱ፡፡ በአንድ ምሽት ውስጥ ብዙ ምሽቶችን ሰንቆ፣ በአንድ ድርጊት ውስጥ የዘወትር የኑሮ ምህዋር አቅፎ፣ ከነስሜቱና ከነክብደቱ፣ በእውን ብልጭ እንዲልልን የሚያደርግ ድንቅ ርዕስ ነው፡፡ እውነት ነው፣ በአንድ በኩል፣ የዛሬው ምሽት…