ነፃ አስተያየት

Rate this item
(11 votes)
 ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በጣም ከባዱ ስራ ምንድነው? ሰላም ማግኘት? ከድህነት መገላገል? ነፃ ምርጫ ማካሄድ?... ምኑ ተጠርቶ ምኑ ይቀራል! አብዛኛው ስራ እንደ ትልቅ ሸክም ሆኖ የሚታየንና መከራ የሚሆንብን ግን፣ በተፈጥሮው ከባድ ስራ ስለሆነ አይደለም። ስራው ከባድ ባይሆን እንኳ፣... በዚህም በዚያም ብለን፣ ከላይም…
Rate this item
(2 votes)
አዲስ አድማስ ቢሮ ማቅናት ነበረብኝ፡፡ ነገሩ ግን እንዳሰብኩት ቀላል አልነበረም፡፡ ዕለቱ ረቡዕ ነበር። መንገዱ ቀይ የማዕረግ ልብስ በለበሱ የወታደራዊ ማርሽ ሙዚቀኞች ተሞልቷል፡፡ የሚቀመስ ነገር ባፌ አደረግኩና ታክሲ ለመያዝ ሞከርኩኝ፡፡ የማታይሰብ ነበር፡፡ ለታክሲ ወረፋ የሚጋፋው ህዝብ ቁጥር ህልቆ መሣፍርት የለውም፡፡ በፊንፊኔ…
Rate this item
(6 votes)
• የብሔር ፖለቲካ ሁልጊዜ ጥርጣሬን እንጂ መተማመንን አያመጣም • ሁላችንም የምንመኛትን ኢትዮጵያ፣በተናጠል በመሯሯጥ አንፈጥራትም • እርቁ ለወጣቶቻችን የሞራል ልዕልናን የሚያመጣ መሆን አለበት • እርቅ ለከባድ ወንጀል አቋራጭ ማምለጫ መሆን የለበትም የኢትዮጵያ መንግስት የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጥያቄ በተነሳ ቁጥር “የተጣላ የለም”…
Rate this item
(5 votes)
 የቤት ችግር ቢኖርብንም ገበሬ አፈናቅለው አንድ ክንድ መሬት አይስጡን!! ከአብዱራህማን አህመዲን፤ (የቀድሞ የፓርላማ አባል) ክቡር ሆይ!የአክብሮት ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ዛሬ ይህቺን ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በዚህ ወቅት ባለዎት ስልጣን ለከተማችን አዲስ አበባ መስራት የሚገባዎትን በተመለከተ የማውቃትን ሃሳብ ለመወርወር በማሰብ ነው - ‘ያለውን…
Rate this item
(1 Vote)
 አለመፈታታቸውን የገለፀው አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት (አረና)፣ የዲሞክራሲ ምህዳሩ እንዲሰፋ ጠይቋል፡፡ በትግራይ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እስካሁን ሁለት የአረና አመራር አባላትን ጨምሮ መሠረቱን ኤርትራ አድርጐ የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ የነበረው የትህዴን ሰባት አባላት አሁንም በትግራይ እስር ቤቶች በእስር ላይ እንደሚገኙ ፓርቲው ለአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከ30 ዓመት በኋላ ለአገሩ የበቃው የራዲዮ ጋዜጠኛው የተወለደው አዲስ አበባ ነው፡፡ ከዚያም ነፃ የትምህርት እድል በማግኘት ወደ ሶቪየት ህብረት አምርቶ፣ ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩትን ተቀላቀለ፡፡ እስካሁን በታዋቂው ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ሁለት ብቻ ናቸው፡፡ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣና የዛሬው እንግዳችን ናቸው፡፡…