ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
• ህገ መንግስቱ መብት ያረጋግጣል፤ በሌላ በኩል ፖለቲካው መብት ይነጥቃል• ባህላዊ የግጭት አፈታት መንገዶችን ማሳደግና ማስፋፋት ያስፈልጋል• የቴዲ አፍሮ “ኢንተርቪው” እንዳይተላለፍ መታገዱ ተገቢ አይደለም• የማታ ማታ አገሪቱን ሊታደጋት የሚችለው ወጣቱ ትውልድ ነውበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌደራሊዝም መምህር የነበሩት እና በሰላም ደህንነት…
Rate this item
(0 votes)
መስከረም ከጠባ ወዲህ የኢትዮጵያ ሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተፈጠረ ግጭት፣ በርካቶች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ22 ሺ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ባለፈው ሳምንት መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ የድንበር ግጭቱ እንዴት ነው የተፈጠረው? የፌደራል ሥርአቱ የግጭት አፈታት ዘዴ ለምን አልተተገበረም? እንዴትስ ግጭቱን መቆጣጠር…
Rate this item
(12 votes)
 • እነሱ ይሰደዱ። እኛስ ምን እየሰራን ነው? እኛማ... “የክልልና የዞን አዋሳኝ” የሚል የውዝግብና የጩኸት ሰበብ አለለን። እንጩህ። የትርምስ ዘር፣ በየአቅጣጫው እንዝራ። • እዚህና እዚያ፣ ክልልና ዞን በእሾህ ለማጠር ስንጮህ፣ በጅምላ የመጠፋፋት ድግስ ይሆንልናል። “የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ወሰን”፣ “ጠገዴ እና ፀገዴ”…
Rate this item
(2 votes)
 · የፓርቲዎች ድርድር፣ያልተመለሱ ጥያቄዎች፣አድማና አመጽ፣የጸረ-ሙስና ዘመቻ፣የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ · ተቃዋሚዎች በተስፋ መቁረጥና በጭላንጭል ተስፋ መሃል ሆነው አዲስ ዓመትን ሊቀበሉ ነው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓት ብቻ የቀረው 2009፣የመከራና የሰቆቃ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ለጠላትም እንኳን የማይመኙት ክፉ ዓመት፡፡ ብዙዎች ህይወታቸውን ያጡበት፣አያሌዎች ለእስር የተዳረጉበት፣በርካቶች…
Rate this item
(1 Vote)
 · ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እስከ ጸረ ሙስና-ዘመቻ ተቃውሞና ሹም ሽረትበተቃውሞና በግጭት ታጅቦ የተቀበልነው 2009 ዓ.ም በተቃርኖ የተሞላ ነበር፡፡ በዓመቱ በተለይ በኦሮሚያ አካባቢዎች፣ግጭትና ተቃውሞ አይሎ የነበረ ሲሆን የክልሉ መንግስት ፖለቲካዊ ቀውሱን ለማብረድ እንደ መፍትሄ የወሰደው አመራሩን መለወጥ ነበር፡፡ በዚህም መሰረት የቀድሞ…
Rate this item
(14 votes)
ከጭፍን ፕሮፓጋንዳ፣ ከአሉባልታ ዘመቻ፣ ከቅዠትና ከብዥታ ለመገላገል ፣ የእውነት ጭላንጭል ሲፈነጥቅ ለማየት አንዳች እድል የሚፈጥር፣ ለወደፊትም ፏ ወዳለ የእውነት ብርሃን ለመጓዝ መንፈሳችንን አነቃቅቶ ብርታት የሚሰጥ፣ የ“እውነት ቀን” ያስፈልገናል።በብሩህ የእውነት መንገድ ብቻ ነው፤ አእምሮን መጠቀምና ግንዛቤ መጨበጥ፣ መማርና እውቀትን ማዳበር የምንችለው።…