ነፃ አስተያየት

Rate this item
(15 votes)
 “--ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዘመናት አብሮነታቸው አንዱ ከሌላው ጋር ባብዛኛው በጎ መስተጋብር ነበራቸው፡፡ በበጎ ስራዎች ተደምረው የትየለሌ የሆነ ቁሳዊና መንፈሳዊ ሃብት ፈጥረዋል፡፡ ከሁሉም በላይ በደም የተደመሩ ናቸው፡፡--” ባለፉት ሦስት ወራት፣ በየሰው አንደበት በመዘውተር ላይ ከሚገኙትና በሃገራችን እየታየ ያለውን…
Rate this item
(0 votes)
• በኢትዮጵያ የሚያስፈልገው የመንግስት ሳይሆን የሥርአት ለውጥ ነው• አሁን የተጀመረው ለውጥ ቀጣይነት ባለው መንገድ እንዲጓዝ እናግዛለን• አንዳንዱ የፖለቲካ ፓርቲ ምን እንደሚፈልግም አይታወቅም• ለሁላችንም እኩል የሆነ ስርአት ነው መገንባት ያለብን በ1967 ዓ.ም ወደ ደደቢት በረሃ ወርደው ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይን (ህወኃት)…
Rate this item
(1 Vote)
“በየቦታው ክትትል ይደረግብኛል፤ ትልቅ ስጋት ላይ ነኝ” አቶ በድሩ አደም፤ ከ1987 እስከ 1997 በግላቸው ተወዳድረው የፓርላማ አባል ነበሩ፡፡ በ1997 ደግሞ ቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲን ተቀላቅለው፣ በአዲስ አበባ ወረዳ 7 (አውቶብስ ተራ አካባቢ)ተወዳድረው በማሸነፍ የፓርላማ ወንበር አግኝተዋል። ነገር ግን በወቅቱ በተፈጠረው የፖለቲካ…
Rate this item
(6 votes)
• በ10 አመት ውስጥ ኢትዮጵያና ኤርትራ በኮንፌደሬሽን ሊዋሃዱ ይችላሉ • በኢትዮጵያ አብዮት ሳይሆን ውስጣዊ የሥልጣን መቆራቆዝ እየተካሄደ ነው • ፕሬዚዳንት ኢሣያስ እንደዚያን ቀን ሲስቅ፣ ሲዝናና፣---አይቼው አላውቅም በተለያዩ ታላላቅ ዓለማቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች በታሪክ ተመራማሪነትና መምህርነት ያገለገሉትና የኢትዮጵያ የሥልጣን ሁኔታና የገበሬዎች አመፅን የዳሰሱበትን…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፈው ሣምንት በሰሜን ምዕራብ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በሚገኙ ሁለት የጠረፍ ከተሞች በተለያዩ መነሾዎች የተከሰቱት ጠንከር ያሉ ግጭቶች በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ማስከተላቸው ሰምተናል፡፡ እነዚህ ግጭቶች የተከሰቱት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተዘጋጀው የጠረፍ ከተሞችን ችግሮች የመዳሰስ እና የፖሊሲ ምክረ ሐሳቦችን የመቀመር…
Rate this item
(5 votes)
“--በፍቅር አዋጁ ላይ ፊታችሁና ልባችሁ የጠቆረ፣ የይቅርታና የምህረት አዋጁ የጓጎጣችሁ፣ የመደመሩ ፍልስፍና ያጥወለወላችሁ፣የፈካችው የሀገራችን ፀሐይ ሙቀት የበረዳችሁ፣ የሙስናው በር ሊዘጋባችሁ ገርበብ ያለባችሁ ወገኖቼ ሆይ! ፍቅር አይጠላም፤ ፍቅር አይገፋም፡፡ መፍትሔው ተፀፅቶ፣ ንስሃ መግባትና እጅንም አመልንም መሰብሰብ ነው፡፡--” የዛሬን ዕውነታ ትናንት እና…