ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የአደጋ እጥረት የለብንም። ግን እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይደለም። በተለይ ደግሞ፣ ፖለቲካንና ሃይማኖትን የሚያቀላቅል የጥፋት መንገድ እየተባባሰ መጥቷል- ቁጥር 2 የአገራችን አደጋ ነው። ለመፍትሄ እንዲረዳን ልካቸውንና ድንበራቸውን ለማስመር ብሞክር ይሻላል።በአንድ በኩል ሲታይ፣ ፖለቲካና መንግሥት፣… ከሰው ክብር በታች ናቸው። ከፖለቲካ በፊት የሰው…
Saturday, 03 June 2023 19:37

ፖለቲካው አልተቻለም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ፖለቲካ፣ በብዙ ውጣ ውረድ ቆስቁሰው ያቀጣጥሉታል። ከነደደ በኋላ ግን፣ ማጣፊያው ያጥራል። ዓይቱንና ልኩን ባናውቅበት ነው። በእርግጥ ብናውቅበት እንኳ፣ ዓይነቱ ተለይቶና ጠርቶ፣ ተመጥኖና ተለክቶ፣ ስራው ተጠናቅቆ ለምርቃት እንደግሳለን ማለት አይደለም። ጊዜ ይፈጃል። ግን ዓይነቱንና ልኩን ካወቅንበት፣ የወደፊት ራዕይ ይሆናል። የእለት ተእለት…
Rate this item
(0 votes)
መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ! በሀገራችን ባለፉት ዓመታት ፒራሚዳዊ የንግድ መዋቅርን በመጠቀም እጅግ ጥቂቶች ብቻ የሚከብሩበት ነገር ግን ብዙሃንን የሚያራቆቱበት ህገወጥ የዝርፊያ ስርዓቶች ተግባራዊ ሆነው በስተመጨረሻም እንደ ጉም ተንነው ሲጠፉ ተመልክተናል። መሰረታቸውን በውጭ ያደረጉ እንደ ኩዌስት ኔት፣ ቲያንስ እና ፊያስ 777…
Rate this item
(1 Vote)
 “የኛ ጎራ” ለብቻው፣ በጨዋ ደንብ፣ ለእውነት በፅናት እንዲቆም መጠበቅ የዋህነት ነው ብሎ ያስባል-ብዙ ሰው፡፡ ስነ-ምግባርን ማክበር አያዋጣም ብሎ ይደመድማል። እጅን አጣጥፎ በዝምታ የጥቃት ሰለባ ለመሆን በፈቃደኝነት አንገትን እንደ መስጠት ይሆንበታል-ስነምግባርን ማክበር፡፡ ሽንፈትን መጋበዝና ለጠላት መመቸት እንደሆነ ያምናል፡፡ “መጥመም” ማለት፣… የአላማና…
Rate this item
(0 votes)
 የብልፅግና አመራሮች የም/ቤት አባላትን “ም/ቤቱን ለቃችሁ ውጡ” እያሉ ነው ብፅግና ፓርቲ፤ በደቡብ ክልል ህዝብ ም/ቤት፣ የቁጫ ህዝብ ተወካዮች የሆኑ የም/ቤት አባላትን “ከም/ቤት አባልነት አሰርዣችኋለሁ” በማለትና ደብዳቤውን ለሚዲያ በማሰራጨት በቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ላይ የሰብአዊ የመብት ረገጣ እየፈጸመ ነው…
Rate this item
(1 Vote)
በለንደኑ የኦሎምፒክ ስታዲዮም አጠገብ ነው፤ የሙዚቃ ኮንሰርት ማሳያ የተገነባው። ምንም አይደል! ያው ሁለቱም ይዛመዳሉ። የስፓርት ኦሎምፒክም፣ የሙዚቃ ጥበብም፣… መንገዳቸው ቢለያይም፣ የመንፈስ ማርና ወተት ናቸው። ለጥበበኞቹና ለስፓርተኞ፤ የኑሮ መተዳደሪያም ጭምር ይሆናሉ ከመንፈሳዊ ባህሪያቸው በተጨማሪ። ለተመልካችና ለአድናቂ ግን፣ የኦሎምፒክ ውድድርና የሙዚቃ ትእይንት፣……
Page 8 of 155