ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የአገራችን በሬዎች፣ ከጃፓንና ከአሜሪካ በሬዎች ጋር ሲነጻጸሩ ሩብ በሬ ናቸው። ትልቅ በግ እንደማለት ነው?ባለፈው ሳምንት በእህልና በሥጋ ምርት የአገራችንን ታሪክ አውርተን የለ? የእህል ምርት ባለፉት ኻያ ዓመታት በጥቂቱም ቢሆን ተሻሽሏል። በአማካይ ለአንድ ሰው 150 ኪሎ ይመረት ነበር። በ2008 ወደ 250…
Rate this item
(1 Vote)
የየካቲት 1966ቱ የኢትዮጵያ ማህበራዊ አብዮት፣ የኢትዮጵያ ማህበረ-ፖለቲካዊ ሂደት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ ታላቅ የዘመን ክስተት ነው፡፡ አዲስ አይነት ማህበራዊ ስርዓትን (social order) ለማነጽ የሞከረ፣ የማህበረ-ፖለቲካዊ ግንኙነታችንን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የለወጠ፣ በማህበረሰቡ የእርስ በእርስ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ እንዲሁም መልከ-ብዙ…
Rate this item
(2 votes)
እንጀራችንስ እየሰፋ እየበረከተ ነው?የእህል ምርት ምን ያህል ወረደ? ምን ያህል ተሻሻለ?የኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጥር፣ ዘንድሮ ከጃፓን በተጨማሪ ከሜክሲኮም በልጦ፣ ከዓለም ዐሥረኛ ደረጃ ላይ እንደሚቀመጥ የዩኤን መረጃዎች ይነግሩናል።ከአራት ዓመት በኋላ ደግሞ፣ ከራሺያም አልፈን እንሄዳለን። ይሄ አስቀድሞ የታወቀና ያለቀለት ጉዳይ ነው ማለት ይቻላል።…
Rate this item
(5 votes)
ፍኖተ ካርታው፣ ከ”ዕውቀት” ጋር ብርቱ ጸብ አለው። “ዕውቀት ላይ ያተኮረ ትምህርት” እንደ አገር ጠላት ነው የተቆጠረው።“ፈተና” ላይ መበርታት ደግሞ፣ ለዕውቀትና ለብቃት ደረጃ ክብር መስጠት ነው። ይሄ ነውር ነው - በፍኖተ ካርታው መነጽር። የሚኒስትሮች ስብሰባ እንዲህ ነው? ለአገሪቱ ካቢኔ የሚቀርቡ የግማሽ…
Rate this item
(2 votes)
የአዲስ ዋልታው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ለንባብ በበቃው አዲስ አድማስ ጋዜጣ “ ‘ፍለጋው አያልቅም…’ የአዲስ ዋልታ የውህደት ፖለቲካ “ የሚል ጽሁፍ አቅርቦ በተለይ “የአዲስ ዋልታ የውህደት ፖለቲካ” የሚለው ሀሳብ ስቦኝ አነበብኩት ። ጋዜጠኛው “ከወንጭፍ” ጋዜጣ…
Rate this item
(2 votes)
ይሓ እና አክሱም፣ ላሊበላ እና ጎንደር፣ ዓምና ካቻምና ስማቸው ሲነሣ የነበረው በሥልጣኔ ታሪክና በቅርስ ሳይሆን በጦርነት ነው።በእርሻ ምርታማነትና በእህል ንግድ ስማቸው መነሣት የነበረባቸው የምዕራብ ጎጃምና የወለጋ፣ የደብረማርቆስና የነቀምት አካባቢዎችስ?የኢትዮጵያ የሥልጣኔ ታሪክ፣ “እንደ አዲስ እያደር ይደምቃል” ተብሎ ቢገለጽ እውነት ነው። “ይሄ…
Page 1 of 155