ነፃ አስተያየት
መወሰድ የሚገባቸው እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች ክፍል- 3በዚህ የመጨረሻ ክፍል ግድያ በሚፈፅሙ አካላት ላይ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች፤ ወላጆች፣ ማህበረሰብ፣ የድለላ ስራ የሚሰሩ፣ የህግ አካላት ወዘተ ምን አይነት ሃላፊነትና ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የአለም አቀፍ ተሞክሮን ጨምረን እናቀርባለን፡፡በመጀመሪያ ግን እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ግድያዎች ሲፈጠሩ…
Read 1855 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የተረትና ምሳሌ” ግዛት ውስጥ፣ ትክክለኛው የጥበብ መንገድ፣ ከተረት ይጀምራል። እየተበጠረ እየተለቀመ ይጠራል። እየተነጠረ ኩልል ብሎ ይፀዳል። ወደ “ምሳሌያዊ ዘይቤ” ይሸጋገራል።በሌላ አነጋገር፣ ከተረት ማህፀን ውስጥ ምሳሌያዊ ብሒል ይወለዳል ማለት ይቻላል። እንዲህ ስንል ግን፣ ተረትን ዝቅ፣ ምሳሌን ከፍ ለማድረግ አይደለም። በጥምረት “ተረትና…
Read 14784 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ትሕነግ፤ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር ብሎ ራሱን ስለጠራ፣ የትግራይን ህዝብ ይወክላል ተብሎ መታሰብም መታመንም የለበትም። ከመንግስት የድርድሩ መሪ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጀምሮ ሁሉም ተደራዳሪዎች፣ ትሕነግን “የትግራይ ሕዝብ ወኪል ነው” የሚል እምነትና አስተሳሰብ ካላቸው አስቀድመው በድርድሩ ጠረጴዛ ዙሪያ…
Read 2113 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአገር አንድነትና ነፃነት የሚጠበቅበት መንገድ ብዙ ነው። ተሰላፊውም የመንገዱን መብዛት ያህል የበዛ ነው። ልክ እንደ ምድር አሸዋ፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት።የንጉሡን፣ የራሱን፣ የደጃዝማቹን ጦር ተከትለው የሚዘምቱ፤ በአማኑ ቀን ቅዳሴ የሚቀድሱ ጸሎት የሚያደርሱ። የከፋም ሲመጣ የሟች ሰው ኑዛዜ የሚቀበሉ። ጦሩ ሊያፈገፍግ ሲዳዳው…
Read 8826 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የአዕምሮ ህመምና ግድያ እንዲሁም የአመፅ ባህርያትና ግድያ ግንኙነት አላቸው?” “በአለማችን ውስጥ የግድያ እንዲሁም የአመጽ ድርጊቶች አብዛኛውን ጊዜ የአዕምሮ ጤናቸው በታወከ ሰዎች ነው ወይስ ጤነኛ በተባሉት ነው የሚፈፀሙት?” “ምን አይነት የሥነ ልቦና ህመሞች ናቸው ሰዎችን ወደ አመፅ ባህሪያቶች የሚገፉት?”ክፍል - 2በዚህ…
Read 2605 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጎጃም ውስጥ በተለይ በምዕራብ ጎጃም፤ እርባብ ጠለዛሞ የታወቀ አካባቢ ነው። መሪጌታ ስመኝ (ስመኝ ዘጠለዛሞ) የታወቁ የቅኔ መምህር ነበሩ። አንድ ቀን እምብዛም ከማይታወቁበት ደብር ሄደው እያገለገሉ እያለ አንድ ቅኔ ይቀኛሉ። በቦታው የነበሩት ካህናት እንደነገሩ አይተው ይበል ሳይሏቸው ይቀራሉ። ይህንኑ ቅኔ መልሰው…
Read 1899 times
Published in
ነፃ አስተያየት