ህብረተሰብ
“--ቬስትልን ከገዛ በኋላ እስከ ሩቅ ምስራቅ ድረስ በመሄድ በወቅቱ የነበረውን የገበያ ፉክክር አጥንቷል፡፡ ሲመለስም በአንድ ዓመት ውስጥ የቴሌቪዥን ምርት አቅሙን ከ360 ሺ ወደ 600 ሺ ለማሳደግ ወሰነ - የውጭ ገበያውን አቅም ለማስፋፋት በማቀድ፡፡--” አህመት ዞርሉ ከቱርክ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ጋር…
Read 1255 times
Published in
ህብረተሰብ
በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሥር የሚተዳደረው የወሎ ላሊበላ የባህል ቡድን ምን እየሰራ ነው?በደሴ ለ90 ዓመታት ሳይቋረጥ የዘለቀ የባንዲራ መስቀልና ማውረድ ሥነስርዓት ባለፈው ሳምንት እትማችን ከ “ሰናይ አማተር የጋዜጠኞች ማህበር” መስራች አቶ መላኩ አምባው ጋር የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ያደረገችውን ክፍል አንድ…
Read 1785 times
Published in
ህብረተሰብ
· የጆናታን ዲምቢልቢን የ2 ሰዓት ቃለምልልስ በታሪካዊ ሰነድነት አስቀምጠናል · በቢል ክሊንተን ዘመን ለዋይት ሐውስ ደብዳቤ ጽፈን ምላሽ ሰጥተውናል ወደተለያዩ ከተሞች ሰዎች ለስራም ሆነ ለጉብኝት ሲጓዙ እንግዳ በመቀበል፣ አካባቢን በማስጎብኘት ሁኔታዎችን ለስራ ምቹ በማድረግና በመንከባከብ ስማቸው ከፍ ብሎ የሚጠሩ ሰዎች…
Read 1278 times
Published in
ህብረተሰብ
“…አቤት እቺ ዘኔ ሰው ስትወድ! የፍቅር አድባር ትመስላለች እኛ ስናያት፡፡ ከሷ ጋር ግማሽ ቀን ማሳለፍ ግማሽ አመት የመኖር ያህል ደስ ይላል፡፡ የከበቡዋት ሁሉ ደግሞ እንደሚወዷት በአይናቸው በገፅታቸው ይነበባል፡፡ ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል፡፡ ግልፅ፣ ቀና፣ ተጫዋችና ግጥም አዋቂ ናት፡፡…” መቼም እሱን…
Read 1082 times
Published in
ህብረተሰብ
የ”ሀበሻዊ ትሬዲንግ” መሥራችና ባለቤት - ዮርዳኖስ ፀጋው እንደ መግቢያበ22ኛው የዓለም ዋንጫ ዋዜማ ላይ በኳታር መዲና ዶሃ በሚገኘው ኮሪንሽ ጎዳና ላይ፣ ልዩ የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲቫል ተካሂዶ ነበር፡፡ በኳታር የሚገኘውን የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ባሰባሰበው በዚህ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ባህልንና አገርን የሚያስተዋውቅ ዝግጅት…
Read 1461 times
Published in
ህብረተሰብ
(በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር) ይቅርታ፥ እርቅ፥ ምክክር፥ መግባባት። የማንለው የለም። ግን የሚደረግ ነገር የለም። ለምን? አንድ ነገር ለማድረግ ቀርቶ፥ ለመነጋገርም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ነን። ማስረጃ ቢባል በሦስት ረድፍ ላስረዳ። አንደኛ ንግግር መጀመር አይቻልም። ሁለተኛ ንግግር ቢጀመር…
Read 1594 times
Published in
ህብረተሰብ