ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
“የእንፋሎት ሃይል”፣ “አሉቶ ላንጋኖ”... እየተባለ ሲነገርና ሲዘመር …ለስንት ዘመን ሰምተናል? … “ለስንት ዓመትስ ተፅፎለታል?” የሚል ጥያቄ ከጨመርንበትማ... ጉዳዩ የታሪክ ጥያቄ ይሆንብናል፡፡ ነገርዬው፣ ከሃያ ዓመት በላይ፣ ከሩብ ምዕተ ዓመት የዘለለ የረዥም እድሜ “ባለፀጋ” ነው፡፡ ሆኖታል። በመንግስት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ዘወትር የሚዘመርለት፤ በውሃና…
Rate this item
(7 votes)
በአንድ በኩል፡ አብዛኛው ነገር እየተሟላ ነው - በየዓመቱ ከመንግስት በጀት ውስጥ ሩብ ያህሉ ለትምህርት እየተመደበ ነው። በቂ ትምህርት ቤቶችና መማሪያ ክፍሎች፣ በዲፕሎማና በዲግሪ የተመረቁ መምህራን፣ ባለቀለም አዳዲስ መፃህፍት፣ ‘ፕላዝማ’ ቴሌቪዥኖችና ኮምፒዩተሮች... እየተሟሉ ነ … የትምህርት ጥራትን፣ የተማሪዎችን ውጤት ለማሳደግ!በሌላ በኩል፡…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ማለዳ...ምዕራብ አፍሪካዊቷ ጋና፣ ለሳምንታት ደፋ ቀና ያለቺበትን የአዲሱ መሪዋ በዓለ ሲመት በድምቀት አከበረች፡፡ አዲሱ የጋና ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ፣ ከመዲናዋ አክራ ለሚወዱት ህዝባቸው በስሜት የታጀበና ልብ የሚነካ ንግግር አደረጉ፡፡ ህዝባቸውም የታላቁን ናና አኩፎ አዶን አነቃቂ ንግግር በጥሞና እያዳመጠ፣…
Rate this item
(3 votes)
ይህ የማሕበራዊ ገጾች (Social Media)፣ በተለየም Facebook፣ የአንድ ሰሞን ውሎ የቀነጫጨብኩት ነው። እስቲ እንየው! እስቲ እንታዘበው! ለማለት ያክል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ እጽፍበታለሁ የሚል ሀሳብ የነበረኝ አይመስለኝም። ሆኖም በማሕበራዊ ገጾች አንዳንዶች ተንኮስ ሲያደርጉኝ፤ “ልበለው አልበለው!” የሚል ነገር ይመጣብኝ ነበር። ፈረንጅ Thinking Out…
Monday, 09 January 2017 00:00

ገና በዓሉና ባህሉ

Written by
Rate this item
(8 votes)
 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ በተለያዩ መድረኮች በሚያቀርቧቸው ሃይማኖታዊ ትምህርቶችና ንግግሮች ይታወቃሉ፡፡ በገና ታሪካዊ፣ ባህላዊና ሀይማኖታዊ አከባበር ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ አነጋግሯቸዋል፡፡ የገና በዓል አከባበር በሌላው ዓለምና በኛ በኢትዮጵያወደ አከባበሩ ስንመጣ ጣኦትና…
Sunday, 08 January 2017 00:00

የገና ጨዋታ

Written by
Rate this item
(30 votes)
አዝመራው ተሰብስቦ፣ ጤፍና የብርዕ እህል (ስንዴና ገብስ) ሁሉ ታጭዶ በእርሻው ላይ ከብት ይሰማራበታል፡፡ ወርሃ ታህሣስ ደግሞ ይህን የሚያበስር ወር ሲሆን እረኞችም ታህሳስ ሲመጣ የገናን ጨዋታ አብረው ያስቡታል፡፡ የእርሻ ቦታዎችና መስኮች ሁሉ ወደ ገና መጫዎቻነት ሜዳ ይቀየራሉ። የገና ጨዋታ በሀገራችን ባህላዊና…