ህብረተሰብ
አንድ ወዳጄ መጥቶ “እንዋብማ” አለኝ፡፡ ወዴት እንደምንዋብ ሳልጠይቅ “ቅደምማ” አልኩት፡፡ ወዳጄ የአራት መፃህፍት ደራሲ ነው፡፡ የመንፈስ ትርፉን ሳያሰላ በከንቱ ተውቦ የሚያስውብ እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ ከእኔ ቤት እምብዛም እርቀን ሳንዋብ እቦታው ደረስን - Economic Commission of Africa ግቢ፡፡ ለካ መዋባችን የአጋጣሚ አልነበረም፡፡…
Read 3038 times
Published in
ህብረተሰብ
በአገራችን “ወጣት የነብር ጣት” የሚል አባባል አለ፤ ወጣትነት የብርታትና የጉብዝና ዕድሜ መሆኑን የሚገልጽ ነው፡፡ ነብር ጥፍሮቹን በሚያድነው እንስሳ ላይ ከሰካ፣ ሰካ ነው፣ እንስሳው የትም አያመልጥም፡፡ ከዚያ በኋላ ጉሮሮውን አልያም ማጅራቱን ባንድ ንክሻ ይዞ ሲጥ ማድረግ ብቻ ነው፡፡ ወጣቶችም አንድ ነገር…
Read 2790 times
Published in
ህብረተሰብ
ከ6 ኪሎ ወደ ምኒሊክ በሚወስደው መንገድ በምናብህ እየኳተንክ ነው፡፡ መቼም የ6 ኪሎ ሰው ምሁር ነው፡፡ አንድ ጐረምሳ የአንስታየንን ሬላቲቪቲ ቲዎሪ እንደ አቡነዘበሰማያት በቃሉ ሲወጣው ብታይ፤ “ምን የእብድ ሰፈር ገባሁ” ብለህ እንዳትደነግጥ፡፡ እዚህ ላይ፡-አወይ 6 ኪሎ አወይ ምኒሊክ ሆይአፈሩም ቅጠሉም ምሁር…
Read 7449 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የዓመቱ የመጀመሪያው ሩብ ፉት አለ አይደል!እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ይቺን ስሙኝማ…ሰውየው ለሴት ጓደኛው ስጦታ መስጠት ይፈልግና ምክር ይጠይቃል፡፡ “ለጓደኛዬ ምን ስጦታ ብሰጣት ጥሩ ነው?” “ትወድሃለች?”“እንደምትወደኝ እርግጠኛ ነኝ፡፡” “እንግዲያው፣ ምንም ነገር ብትገዛላት ደስ ይላታል፡፡”‘ቢሆን ኖሮ አሪፍ ነበር’ የሚባለው እንዲህ ነው፡፡ አሀ… ስጦታ…
Read 2731 times
Published in
ህብረተሰብ
ክፍል ፩ እንዲያው ዘው ተብሎ አይገባ ነገር! ”ቤቶች!” ተብሎ ”ደጆች!” ተብሎ “ይግቡ/ግባ!” ተብሎ ነው እንጅ። ጠፍቼ ሰነበትኩ። ከረምኩ ሳይሻል አይቀርም። “ለመሆኑ አሰፋ ጫቦ የት ገባ” ብለው በአደባባይ የጠየቁት ወሰንሰገድ ገ/ኪዳንንና እንዳለ ጌታ ከበደን እንዲሁም ሌሎች እዚህ በስም ያልጠቀስኳቸውን ሁሉ አመስግናለሁ።…
Read 4089 times
Published in
ህብረተሰብ
ሀና ላላንጎ የአስራ ስድስት አመት ታዳጊ ናት ፡፡ አየር ጤና አካባቢ ከትምህርት ቤት ወደ ቤቷ ለመሄድ በተሳፈረችበት ሚኒባስ ታክሲ ተገዳ ከተወሰደች በኋላ በደረሰባት የቡድን የመደፈር ጥቃት ምክንያት ህይወቷ አልፏል፣ ጉዳዩ በህግ ተይዟል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ሰላም ለሴቶች ከጓዳ እስከ…
Read 12107 times
Published in
ህብረተሰብ