ህብረተሰብ
አንድ ሰው ፈሪ ነው ወይም አድር ባይ ነው የሚባለው በምን ሁኔታ ነው? አንድ ግለሰብ እንዴት እንዲያ ተብሎ ሊፈረጅ ይችላል? የወሬኛና አሉባልተኛ ነገርስ እንዴት ነው? አቀባባይ ምንድነው? ውድ አንባቢያን፤ ከሰሞኑ እኒህ ከላይ የደረደርኳቸው ጥያቄዎች ከሆዴ ውስጥ ይገለባበጡ ይዘዋል፡፡ ከምምገው አየር ይሁን…
Read 2239 times
Published in
ህብረተሰብ
ዛሬም “ቡዳ በልቶት ነው” ከማለት አልተላቀቅንም! ከፒያሳ በ2.8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ቀጨኔ፤ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ሰፈሮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ከሰሜን ሸዋ ተነስተው በአካባቢው የሰፈሩት የቀጨኔ ነዋሪዎች ከእስራኤል እንደመጡ ይነገራል፡፡ የአካባቢው ሰዎች በእጅ ሙያ በተለይ በሸክላ ስራና በሽመና…
Read 9166 times
Published in
ህብረተሰብ
መቼም ስለ አራዳ እና አካባቢው ከተቆረቆረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አለንበት ዘመን ድረስ በጊዜ ሂደት ቅደም ተከተል አንዳንዶች በወቅቱ የኖሩበትን ግለ ታሪክ፤ ሌሎች በጥናት የደረሱበትን እውነት፤ አዝማሪው በዜማና በቅኔ፤ተራው ዜጋ ደግሞ በንግርትና በይትባሃል የሰማውን አፈ- ታሪክ በማስታወስና በመዘከር ብዙ ተብሏል፤ ተጽፏል፤…
Read 3450 times
Published in
ህብረተሰብ
ኮሚቴ ጥሩ ነው፡፡ እቃ ቢጠፋችሁ፣ ታናሽ ወንድም ቢያናድዳችሁ፣ እቴቴ ከማለት ኮሚቴ ማለት ብልህነት ነው፡፡ ኮሚቴ ውሀን ከጥሩ፣ ነገርን ከስሩ ስለሚፈትሽ፣ በሰብሳቢው ወንበር ጐማና በነገሩ ብልት አላማ ላይ እየተሽከረከረ ጥሩ አድርጐ ስራን ያጓትታል፡፡ በፋይል ላይ ፋይል ይከፍታል፡፡ በመጨረሻም ጊዜያችሁን ለመቆጠብ፣ እንባችሁን…
Read 2523 times
Published in
ህብረተሰብ
ወደታች የሚወርድ፣ ወደላይ ግን የማይወጣ?በወጣትነቴ ረዥም ነኝ፡፡ ሳረጅ አጭር እሆናለሁ፡፡ ማን ነኝ?የሜሪ አባት አምስት ሴት ልጆች አሏቸው፡፡ ናና፣ ኔኔ፣ ኒኒ፣ ኖኖ ይባላሉ፡፡ የአምስተኛዋ ልጃቸው ስም ማነው?ካለኝ ለሰው አላካፍለውም፡፡ ለሰውካካፈልኩት አይኖረኝም፡፡ ምንድነው? ሰውየው ከባድ መኪና እየነዳ ነው፡፡ የፊት መብራት አላበራም፡፡ ጨረቃም…
Read 4206 times
Published in
ህብረተሰብ
ባህላዊው ዘረ-መልስለ ሥልጣን በቅርብ ጊዜያት ሳሰላስል ለራሴ የገባኝን እነሆ:- ለምሳሌ በእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ዳኛው ግጥሚያው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ በጨዋታውም ላይ ሆነ በተጫዋቾቹ ላይ ያሻውን የማድረግ ስልጣን አለው፡፡ ግን ስልጣኑ የመነጨው አጨዋወቱን ለመዳኘት የላቀ ብቃት ስላለው ነው፡፡ ፍትሐዊ ዳኛ ብቃቱን ተጠቅሞ፣…
Read 2734 times
Published in
ህብረተሰብ