ህብረተሰብ

Rate this item
(11 votes)
“ሳንቲሞችን ጠብቃቸው እንጂ ብሮች ያለምንም ችግር እራሳቸውን ይጠብቃሉ” የሚለው አነጋገር ለተነሳሁበት ጉዳይ የልብ ራስ ሆኖ የሚቆጠር ነው። ሳንቲሞችን ከብክነት መከላከል ንፉግነት ወይም ስግብግብነት አለመሆኑም ሰሚ ሊያገኝ ይገባል፡፡ ባለፈው ታህሳስ ወር ሁለተኛ ሳምንት መግቢያ ላይ ወደ አዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ…
Rate this item
(10 votes)
ኔትዎርክ ያቆማል የተባለው የ“ማሾ ዳይመንድ” 4ሚ. ብር ተሸጧልየዳይመንዱን ትክክለኛነት የሚያረጋግጡት “የውጭ ኤክስፐርቶች” ናቸውባለሃብቶች የሚጭበረበሩት በሚያውቋቸውና በቅርብ ባልንጀሮቻቸው ነውበአዲስ አበባ የሚኖሩት አቶ አየለ ጣፋ እና አቶ ጎሽሜ ሁንያንተ የልብ ጓደኛሞች ሲሆኑ ሁለቱም በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ናቸው፡፡ አቶ ጎሽሜ ለበርካታ አመታት…
Rate this item
(1 Vote)
ሰላሳ ሁለቱ የአፍሪካ አገራት እንደሚሆኑ ተጠቁሟል ኢትዮጵያ በ25ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች“ሥራ ፈት የቀባጠረው ከንቱ ሟርት ነው” አሜሪካዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ጄይ ኡልፈልደር፣ ላለፉት ሶስት አመታት ፋታ አልነበራቸውም፡፡ እነዚህን ጊዚያት እረፍት በማይሰጥ ጥናት ተጠምደው ነው ያሳለፏቸው፡፡ “በአዲሱ የፈረንጆች አመት በ2014 መፈንቅለ መንግስት…
Rate this item
(9 votes)
“ለኢትዮጵያዊያን የግሪክ ፍልስፍና እንኳን ሊበዛብን ያንስብናል” <አርስጣጣሊስ ስለፍልስፍና ልዩ ባህሪያት ሲያወራ የተለየ ነጻነትና ዘና ማለትን እንደሚፈልግ ይናገራል። በዚህም ደግሞ የግብጽ/ምስር ቀሳውስት የታደሉና በፍልስፍና የላቁ እንደሆኑ ይተርካል። በፍልስፍና የላቁ ናቸው የተባለላቸው ምስሮች፤ የዛሬዎቹ ነጫጭባዎቹ ሳይሆኑ ባለርስቶቹ ጥቋቁሮች ነበሩ(ሐውልቶችን እና የዋሻ ስዕላትን…
Rate this item
(0 votes)
ባሳለፍነው ሳምንት በአንድ ስብሰባ ለመካፈል ወደ ናይሮቢ መሄደ ነበረብኝ፡፡ ቦሌ ከሚገኘውና የሀገር ኩራታችን ከሆነው አየር መንገድ የደረስኩት፣ ከበረራ ሰዓቴ አንድ ሰዓት ከሰላሳ ቀደም ብዬ ቢሆንም አየር ማረፊያው ገና ከማለዳው በሰዎች ግርግር ሞቅ ደመቅ ብሎ ነበር፡፡ ጉዳዮቼን ጨራርሼ ኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳዮች…
Rate this item
(1 Vote)
ንባቡ እናልፋለን፡፡ ንባቡ ላይ የሚቸገር ተማሪ ሲኖር ተመልሶ ወደ ቁጥር ይከለሳል። አንዲት ፊደል ያለ አግባብ ከላላች ወይም ከጠበቀች መምሬ ቄሱ፤ “ተመለስ!” ብለው በቁጣ ያዝዛሉ፡፡ ተማሪው ተመልሶ አስተካክሎ ያነብበዋል፡፡ እንዲህ እየተባለ ተማሪው ሲገራና ሲሞረድ ከርሞ፣ አስተማማኝ ብቃት ሲያሳይ፣ ወደ ዳዊት ትምህርት…