ህብረተሰብ

Rate this item
(10 votes)
ከኢትዮጵያም ከአፍሪካም 1ኛ ወጥቷል መንኮራኩር ሲመጥቅ ለማየት ወደ ፓሪስ ይጓዛል ዲኤስ ቲቪ አፍሪካ ስለ ሳተላይት ቴክኖሎጂና በዘርፉ ስላለው ሳይንስ ተተኪና የወደፊት መሪ ሳይንቲስቶችን ለማፍራት በየዓመቱ “የዩቴልሳት ስታር አዋርድስ”ን ያዘጋጃል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ከ14-19 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ታዳጊዎች የሚሳተፉ ሲሆን ዘንድሮም…
Rate this item
(1 Vote)
 የሄዋን እንጉርጉሮየያኔዋ የጥንቴየማንነት አጥንቴየጥርቡ ህልውና ምሣሬየአናሳ መነሾ ቅብጥሬየሄዋንነት ቅድመ ስፍሬአንቺ ዕፀ በለስ ፍሬምነው ጉማሽ አዲስ አጣወልድንም ላለም በደሜ አኑሬ? /ብርሃን እና ጥላ - 1996 ዓ.ም/ከላይ መግቢያ ያደረግነውና በኃይማኖታዊው አውድ ላይ ተመርኩዞ የተቋጠረው እንጉርጉሮ፣ ለጾታዊ ኢ- ፍትሀዊነት መታሰቢያ ተጽፎ የታተመው ከአስራ…
Rate this item
(0 votes)
“አርበኛው ኔልሰን ማንዴላ፤ “ሴቶች ከየትኛውም አይነት ጭቆና ነፃ እስካልወጡ ድረስ የትኛውም አይነት የነፃነት ትግል አይሳካም” እንዳሉት፤ እንደዚህ ያሉ በየቤታችን የሚፈጸሙ የየዕለት የጭቆና ጥሪዎችን ችላ ብለን ታላቁ ሩጫ ለሴቶች ብንሮጥ፤ ከሩጫው መልስ ቤታችን የሚጠብቀን ያው ጭቆናው አይደለምን?” በ”ሕይወት ኢትዮጵያ” እና በ”ዎክ…
Rate this item
(1 Vote)
 “Mass” የሚለውን ቃል ከዌብስተር ዲክሽነሪ ላይ ፍቺውን ስፈልግ እንደሚከተለው ይላል፡- “A quantity of matter or the form of matter, cohering together in one body or quantity, usually of considerable size … a general body of mankind, a nation etc” መዝገበ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ ከርሞ፣ ከርሞ ለአቤቱታ ሄዷል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…እንዴት ከረምክ ብልህ ደግሞ ትቆጣኛለህ…አንድዬ፡— አይ፣ በለኝ እንጂ…ለጤናህ እንደምን ከረምክ በለኝ! ስንት ነገር ትሉኝ የለ!… ዘዴው ጠፍቷችሁ እንጂ እንደ ዘንድሮ ሁኔታችሁ ለዙፋኔም አትመለሱም…ምስኪን ሀበሻ፡— ኧረ አንድዬ ጡር ይሆን… ይቅርታ አንድዬ፣ አምልጦኝ ነው...ይኸውልህ…
Rate this item
(1 Vote)
 በውጪ ጸሀፍት ዘንድ በሰፊው አቢሲኒያ በመባል የምትጠቀሰውንና ከአፍሪካ ብቸኛዋን፤ መቀመጫውን ጄኔቭ ያደረገው የሊግ ኦፍ ኔሽንስ አባል አገር- ኢትዮጵያን፤ ሙሶሊኒ ሳትነካው ወረራ አካሄደባት፡፡ ፋሽስት ኢጣሊያ የዓለም አቀፉን ስምምነት ጥሳ የመርዝ ጭስ ተጠቀመች። የተባበሩት መንግሥታት ሊግ፤ የግፈኛዋን አገር የገቢ ዕቃዎች፣ ማለትም ያለዚያ…