ህብረተሰብ

Rate this item
(14 votes)
- በየሄድኩበት ሁሉ ጥቁር ካልሲ ይጥሉብኝ ነበር- “መድሃኒት እየሰረቀ ይሸጣል” ብለው አስወርተውብኛልአዲስ አበባ ነው ተወልደው ያደጉት፡፡ የዕድሜያቸውን ግማሽ ያሳለፉት በውጭ አገራት ነው፡፡ በማህበረሰብ ጤና የማስተርስ ዲግሪይዘው ለንደን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ውስጥ በሲኒየር ነርስነት እያገለገሉ እንደሚገኙ ይናገራሉ፡፡ አቶ ሄኖክ አያሌው…
Rate this item
(2 votes)
የክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጀት መስራችና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ከሁሉም የሚያስገርመው ወደዚህ ሥራ የገቡበት አጋጣሚ ነው፡፡ የዛሬ 11 ዓመት ከያዛቸው ከባድ ህመም ሲያገግሙ በመንፈስ አረጋውያንን እንዲያነሱ፣ እንዲንከባከቡ እንደተነገራቸው ይገልጻሉ፡፡ ሞቱ ተብለው የዳኑ በመሆናቸው ይሄንን ትዕዛዝ አለመፈጸም አልተቻላቸውም፡፡ ፈተናው ግን ከባድነበር፤…
Rate this item
(11 votes)
የስድስት ልጆቻቸውን እናት ድንገት ሞት ሲነጥቃቸው ዙሪያው ገደል ሆነባቸው፡፡ ኑሮ በጣም ከበዳቸው፡፡ ለሥራ ያልደረሱ ለእህል ያላነሱ ህፃናት ልጆቻቸውን የማሳደጉ ኃላፊነት ችግርና በሽታ በደቋቆሰው ትከሻቸው ላይ ወደቀ፡፡ 3 ጥማድ በሚያውለው የእርሻ ማሳቸው እያረሱ ልጆቻቸውን የማሳደግ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ቢጣጣሩም ኑሮ ከዕለት ወደዕለት…
Rate this item
(1036 votes)
በሥነ ግጥም ሐሳብን ቢሉ ስሜትን መግለጽ እንደ ዛሬው የጥቂቶች መሰጠት “ከመሆኑ” በፊት በቀደሙት ዘመናት፣ ግጥም ሀበሾች ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሐሳባቸውን የሚቀነብቡበት፣ ስሜታቸውን የሚገልጹበት… አንደበታቸው እንደነበረ መዛግብትም ሊቃውንትም ይናገራሉ፡፡ አስገራሚው ጉዳይ ደግሞ ማህበረሰቡ ሐሳቡን ቢሉ ስሜቱን በግጥም ይነግር የነበረው አፍታ ወስዶ፣…
Rate this item
(6 votes)
የደመቀ ወልዴ “የቡና ላይ ሃሳብ” የመጀመሪያዋ ግጥም ከዓመታት በፊት ወዳነበብኩት አንድ የሥነ - ጽሑፍ መጽሐፍ ወሰደችኝ፡፡ እናም መጽሐፍት መደርደሪያዬ መዝዤ አወጣሁዋትና ቆዘምኩ፡፡ የግጥም ደግነቱ ይህ ነው። ረዥም ምላሹን አውጥቶ በነበልባል ሃሳቦቹ፣ በጥምዝምዝ ሀረጐቹ ልብን ሊከብብ ይችላል፡፡ አንዳንዴም የውስጥ ድምፃችን የገደል…
Rate this item
(8 votes)
አሁን የምንገኝበትን ታሪካዊ ወቅት፤ ጀርመኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከደረሰባቸው ድቀት ወጥተው፤ አንገታቸውን ቀና ካደረጉበት ሁኔታ ጋር ማዛመድ ይቻላል፡፡ የዚያ ዘመን ጀርመናዊያን ከጦርነት መዓት ተርፈው፤ ጦርነትን ሸሽተው ከሄዱበት አካባቢ ወደ ቀያቸው ሲመለሱ፤ ቤታቸው ፈርሶ፣ አውራ ጎዳናቸው በታንክ እና በቦንብ ታርሶ፤ የጥይት…