ህብረተሰብ
ታየች በዛብህና ሻምበል ሐብተገብርኤል ጫቦ የጋብቻቸውን ኢዮቤልዩ በአል አርባምንጭ መድኃኔነዓለም ቤተክርስቲያን ሚያዚያ 27, 2007 የዳግመ ትንሳዔ ዕለት አከበሩ። ግርማ ሐብተገብርኤል በስልክ ነገረኝ። “ታዩንና ሐብቴን እንኳን ለዚህ በቃችሁ ብለህ ሳምልኝ!” አልኩት። “አሁኑኑ እሔዳለሁ!” አለኝ። ከድምጹ ቃና ኢዮቤልዩ በአሉ አሁንም በመከበር ያለ…
Read 7491 times
Published in
ህብረተሰብ
አገር ተራኪዎቿን ካጣች ልጅነቷን ታጣለች፡፡ ፒተር ሃንድኬ ከእንቅልፍ ማንቂያ ደወል ሰዓት አልፈልግም፡፡ ሃሳቦቼ ይቀሰቅሱኛል፡፡ ሬይ ብራድበሪ ደብሊው ዲጥሩ የመሰለህን ነገር ለኋለኛው የመጽሐፍህ ክፍል ወይም ለሌላ መጽሐፍህ አታስቀምጠው፡፡ ሁሉንም ነገር አሁን አውጣው፡፡ አኒ ዲላርድ ሁልጊዜ መፃፍ የምጀምረው በንፁህ ወረቀትና በቆሸሸ አዕምሮ…
Read 1236 times
Published in
ህብረተሰብ
(ካለፈው የቀጠለ) ማታ ሎቢውጋ የሚዲያ ሰዎች እንገናኝ ተባባልን፡፡ በእርግጠኝነት፤ አማረ አረጋዊ፣ መዓዛ ብሩና እኔ እና ሌሎችም፤ የሚዲያ ቡድን ምን መሥራት አለበት? ለመባባል ነው የምንገናኘው! ሁሉም ሴክተር እንደኛው ይሰባሰባል!!ማታ በ3 ሰዓት አብዮት አደባባይ የመሰለ ቦታ የብሔራዊ ቴአትርና የሱዳን ኦርኬስትራ ወደሚዘፍኑበት ፌስቲቫል…
Read 1803 times
Published in
ህብረተሰብ
መንደርደርያ ካስቴል ወይን ጠጅ ፋብሪካ ባለፈው ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ የተቋቋመበትን 1ኛ ዓመቱን በማስመልከት፣ የወይን ፌስቲቫል በዝዋይ ከተማ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ድርጅቱ በዚህ ፌስቲቫል ላይ የውጭ አገር ዜጎች፣ የካስቴል ወይን አከፋፋዮች፣ የባር ባለቤቶች እንዲሁም ጋዜጠኞችን የጋበዘ ሲሆን…
Read 2576 times
Published in
ህብረተሰብ
በአንዱ ባልደረባ ላፕቶፕ የጥላሁን ዘፈን ተከፍቶ እያዳመጥን አንድ ሃሳብ አናቴን ወጠወጠኝ፡፡ “ይኼ ዘፈን የጥላሁን ነው አይደል?” ስል በዙሪያዬ ያሉትን ጠየቅኳቸው፡፡ “አዎ ነው…” ካሉኝ በኋላ መልሰው “አይ የጥላሁንን አስመስሎ የዘፈነው…ማነው ስሙ” ብለው የአስመስሎ ዘፋኙን ስም ከኮርኒሱ ላይ ትንሽ ከፈለጉት በኋላ ሲያጡት…
Read 1712 times
Published in
ህብረተሰብ
የዘመን መልክ ከዘመን ዘመን ይለያያል፡፡ አንዴ ፈክቶ አንዴ ፈዞ ይታያል፡፡ አንዳንዴ ዘመን ከዘመን ፍካትን ይበደራል፡፡ አንዳንዴ ዘመን ከዘመን ፍዘትን ይዋሳል፡፡ ፍካቱም ፍዘቱም፣ ድምቀቱም ጥቁረቱም … ከዘመን ዘመን ይናፀራል፡፡ ትላንት ምን ነበር?! ዛሬ ምንድን ነው? ነገስ ምን ይሆናል?! … ጥያቄዎቹ እነዚህና…
Read 883 times
Published in
ህብረተሰብ