Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
የአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት (CIA) የኩባ ፕሬዚደንት የነበሩትን ፊደል ካስትሮን ለመግደል ከሁለት ደርዘን በላይ ሙከራዎች ማድረጉ ተደጋግሞ ተገልጧል፡፡ የእሥራኤል የስለላ ድርጅት (ሞሳድ) በጥይትና በቦምብ ብቻ ሳይሆን በመርዝም ጭምር የአይሁዳዊቷን ሀገር ህልውና የሚፈታተኑ ጠላቶቿን የማስወገድ ልምድ እንዳለው የሚጠቁሙ ፍንጮች አሉ፡፡ጠላትን፣ ተፎካካሪንና…
Rate this item
(3 votes)
ካለፈው የቀጠለሃፍቶም ግደይ ከፊት ለፊቱ የተዘረጋው ከተማ ጅቡቲ መሆኑን ሲያውቅ፣ ወደዚህ ለመምጣት የደከመው ድካምና የከፈለው መስዋዕትነት ሁሉ ባንዴ እንደ ጉም ተኖ ተረሳው፡፡ ልቡንና ቀልቡን ሰቅዞ የያዘው፤ ለወራት የቀንና የሌሊት ቅዠትና ህልም ሆናበት ወደ ከረመችው ጅቡቲ የመግባት አጣዳፊ ስሜት ብቻ ነበር፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ድሮ ተፈሪ መኮንን ይባል በነበረው በዛሬው እንጦጦ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ወደ ት/ቤቱ ሲገቡ በሚታየው ሕንፃ ፊት ለፊት ባለው የዛፎች አፀድ ውስጥ አንድ ሐውልት ይገኛል። ሐውልቱ እዚያ ሄጄ ለመጐብኘት የቻልኩት አንድ በንጉሱ ጊዜ በታተመ መጽሐፍ ጠቋሚነት ነበር፡። በሐውልቱ…
Rate this item
(2 votes)
ሕዝባዊ አብዮት የተቀጣጠለባቸው አገሮች ታሪክ እንደሚያሳየው ቀዳሚው የአብዮቱ ግብ፣ ግፍና ጭቆናን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን የኢፍትሐዊነት አርማ ተደርጐ የሚቆጠረውን መሪ ከመንበረ ሥልጣን ማባረርም ጭምር ነው፡፡ ይህ እርምጃ በፈረንሳይ አገር በንጉሥ ሉዊ 16ኛ እና በሩስያ ደግሞ በዛር ኒኮላስ ዳግማዊ ላይ በከፋ መልኩ…
Rate this item
(15 votes)
ከዚህ ቀደም ስለ ንባብ ጠቃሚነት ብዙ ተብሏል፡፡ ጥሩ ጥሩ መጽሐፍትን ማንበብ ከበሰሉ ሰዎች ጋር ሸንጎ እንደመቀመጥ ይቆጠራል ይባላል፡፡ የአስተሳሰብ አድማስን ስለሚያሰፋ፣ ሁለገብ እውቀት ስለሚያላብስና በራስ መተማመንን ስለሚያጎለብት ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፡፡ ታዋቂው የአሜሪካ ፕሬዝደንት፣ አብርሃም ሊንከን የንባብን ጥቅም አስመልክቶ ሲናገር፣…
Rate this item
(2 votes)
ላለፉት 79 ዓመታት በፖለቲካና በንግድ፣በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በጥበብና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ በማተኮር ዜናዎችን፣ትንተናዎችንና አስተያየቶችን ባማረና ጥልቀት ባለው ሁናቴ ለመላው ዓለም አንባቢዎቹ ሲያቀርብ የኖረው ሳምንታዊው የኒውስዊክ መጽሔት፤ ከአንድ ሳምንት በኋላ (ታህሳስ 22 ቀን) በሚያቀርበው የመጨረሻ እትሙ የሕትመትን ዓለም ለዘላለሙ ይሰናበታል፡፡ ኒውስዊክ…