ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
እኛ ላይ የሆነውንና እየሆነ ያለውን ሁሉ ሳስብ በታላቁ መጽሐፍ የሠፈረን አንድ አስገራሚ ታሪክ አስታወስኩ፡፡ ይኸውም ሙሴና እግዚአብሔር ስለእስራኤል ልጆች ያደረጉት ምልልስ ነው። በሙሴ እየተመሩ ከግብጽ የዘመናት ባርነት ነጻ የወጡት እስራኤላውያን በብዙ ምህረት ታድጎ ያወጣቸውን አምላካቸውን አብዝተው በደሉ፡፡ በዚህ የተቆጣው እግዚአብሔርም…
Rate this item
(2 votes)
ያለ ሰዓቱ ከተበረከተ ወርቅ፣ በሰዓቱ የተወረወረ ድንጋይ ይሻላል፡፡ ችግር አንበሳን ቀበሮ ያደርጋል፡፡ የተፈታ እንቆቅልሽ ቀላል ይመስላል፡፡ ሁሉም ሰው የእንጀራው ንጉስ ነው፡፡ ብልህ ሰው በራሱ ቀልድ መሳቅ ይችላል፡፡ የበዛ ሙገሳ ከስድብ ይቆጠራል፡፡ ገነት ያለው ከእናት እግር ሥር ነው፡፡ ከባዕድ ጋር ኤደን…
Rate this item
(2 votes)
አዲግራት በቀድሞ አጠራሩ የዐጋመ አውራጃ፣ በአሁኑ ደግሞ የምሥራቅ ትግራይ ዞን ዋና ከተማ ናት፡፡ አዲግራት ከተራራ ሥር የተመሠረተችና እንደወርቅና ዕንቁ የምታበራ ከተማ ናት፡፡ አዲ ግራት ማለት የእርሻ ቦታ እንደማለት ነው፡፡ ነዋሪዎችም ከሁሉም ሰው ጋር በቀላሉ የሚግባቡ፣ ፈጣኖችና እንግዳ አክባሪዎች፣ ለእውነትና ለሀቅ…
Rate this item
(0 votes)
ከማልታ ባገኘሁት መረጃ፤ በቀደም ከተሰውት ወንድሞቻችን ጋር የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቸርነት አምልጦ ትሪፖሊ የገባ ወንድም አግኝቼ ነበር፡፡ እርሱ እንደነገረኝ፤ “በአጅዛቢያና ቤንጋዚ መንገድ ላይ የአይሲስ አራጆች የሊቢያ መንግሥት ወታደሮችን ዩኒፎርም ለብሰው በዚያ የሚያልፉትን ለመያዝ ይጠብቃሉ፡፡ በአካባቢው ወደ ትሪፖሊ የሚጓዙ መንገደኞችን ሲያገኙ ይይዛሉ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ቅድስት ቤተክርስቲያን በሊቢያ ለተሰውት ወንድሞቻችን በቅዱስ ሲኖዶስ ደረጃ በቀኖናዋ የምትሰጠውን ስያሜና ክብር ስንጠባበቅ ነበር። ባለፈው ማክሰኞ ማታ ቤተ ክርስቲያኗ በEBC በሰጠችው መግለጫ፤ “ስለ ሃይማኖት የተጋደሉ መስተጋድላን” ብላቸዋለች። በዘመናችን የሰማዕትነት ወግ ያሳዩንን የሃይማኖት ጀግኖች፤ ሠዓሊና የግራፊክስ ባለሙያ ወንድማችን ዘሪሁን ገ/ወልድ፤ በኢትዮጵያዊ…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ነው በጉዲፈቻ የተሰጠሽው?ታሪኩ እንግዲህ የሚጀምረው ገና የ5 ዓመት ህፃን እያለሁ ነው፡፡ እናቴ በኤችአይቪ ኤድስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች፡፡ አባታችን ደግሞ ታናሽ ወንድሜ ከተወለደ በኋላ ቤተሰቡን ጥሎ በመሄዱ ከዚያ በኋላ አይተነው አናውቅም፡፡ እናታችን ስትሞት አክስታችን ወደ አዲስ አበባ አመጣችን፡፡ ለ6…