ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የማንነት ባህርይ (ፐርሰናሊቲ) ከዘር ይወረሳል? አዎ! ከፍተኛው የማንነት ልዩነቶች በአብዛኛው ከዘር የሚወረሱ ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ልጅ በመልክ ብቻ ሳይሆን በዝንባሌ፣ በፍላጎት፣ በባህርይ፣ በስሜት አገላለጽ፣ በማኅበራዊ ተሳትፎ … አጠቃላይ ሰብዕናቸው ከወላጆቻቸው ጋር ሲመሳሰል ፣ “ቁርጥ የእናቱ ልጅ፣ ቁርጥ የአባቱ ልጅ” የሚባለው…
Rate this item
(1 Vote)
ነፍስ አውቀን ጡጦ ሣንጥል ጀምሮ የምንሰማውና እስከ መቃብር የሚከተለን አንድ ቃል “ሕዝብ” የሚለው ነው፡፡ አንዳንዴ ቅፅል ተጨምሮበት፣ ሌላ ጊዜ ሌጣውን ሕዝብ እየተባለ ይወራል፡፡ ታዲያ እኛ በአፀደ ሥጋ ሳለን ብቻ አይደለም፤ የቀደመውም ትውልድ ከኛ በፊት፣ ወደፊትም እኛ በሌለንበት “ሕዝብ” ሳይባል ተውሎ…
Rate this item
(7 votes)
የታጋይ ቤተሰቦች አዳዲስ መረጃዎች አግኝተዋልየመፅሀፉ ፋይዳመፅሀፉ የታሪክ ማስታወሻ ነው፡፡ በትግሉ ለተሰዉት ሀውልታቸው ነው፡፡ በህይወት ላለነው ደግሞ ምን ጠንካራ ጎኖችና ጉድለቶች እንደነበሩን በማሳየት፣ አዲሱ ትውልድ ከኛ ጥንካሬ እንዲማር፤ ስህተታችንንም እንዳይደግም ያደርገዋል፡፡ ባለታሪኮቹ ከሞትን በኋላ ሌሎች በጥናትና ምርምር ላይ ተመስርተው ከሚፅፉት በህይወት…
Saturday, 07 June 2014 13:37

የጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የድሬዳዋው ገፅ ለገፅ ውይይት“የመገፋፊያ ሳይሆን የመደጋገፊያ ውይይት!” የብሾፍቱው የጉዞ ማስታወሻ የተጠናቀቀው፤ በአንደኛ ደረጃ ት/ቤትና በውሀ ችግር ዙሪያ የተነሱትን ነጥቦች በመነቆጥና አገልግሎት ሰጪዎች (የመንግስት አካላት) እና አገልግሎት ተቀባዩ (ህዝብ) ተማምነው፣ የሥራ ድርሻ ተከፋፍለው ከዚያም ከየቀበሌው የተመረጡ አራት አራት ሰዎች ተመርጠው፣ የድርጊት…
Rate this item
(21 votes)
በኅዋ ላይ ጠፈርተኞች የሚገጥሟቸው ህመሞችወደ ኅዋ ከሚጓዙ መቶ ጠፈርተኞች መካከል 45ቱ በህመም ወይም በበሽታ ምልክቶች ይሰቃያሉ። እነዚህ ምልክቶች የማስመለስ፣ የራስ ምታት ወይም ማንኛውንም ነገር ለመስራትም ሆነ ለመደሰት ከመጠን ያለፈ አቅም ወይም ኃይል ማጣት (ሌተርጂ) ሊሆን ይችላል፡፡ ደግነቱ ግን ምልክቶቹ ከጥቂት…
Rate this item
(9 votes)
ውድ እግዚአብሔር -ባቢ ቢራ ጠጥቶ ሲመጣ አልወድም፡፡ አፉ መጥፎ መጥፎ ይሸታል፡፡ በዚያ ላይ ይጮህብኛል። አንተ ነህ ቢራ የፈጠርከው? ለምን? ሳሚ - የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር -እሁድ እለት ሙሽሮቹ ቤተክርስትያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየኋቸው፡፡ ፈቅደህላቸው ነው? ሮዝ - የ5 ዓመት ህፃን ውድ…