ህብረተሰብ
አሁንም የህዳሴው ግድብ ግንባታ እንዲቆም መወትወቷን ገፍታበታለችግንባታው ከተጀመረ ሦስተኛ ዓመቱን የያዘውን የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ አሁንም ድረስ የግብፅ አቋም አልተለወጠም፡፡ የህዳሴው ግድብ ግንባታ ፈጣን ግስጋሴ እያሳየ ያለውን ያህል፣ ግብፅም ግንባታው እንዲቋረጥ የከፈተችውን ዘመቻ በየአቅጣጫው አጠናክራ ገፍታበታለች፡፡ ግብፅ ከግድቡ መገንባት…
Read 3239 times
Published in
ህብረተሰብ
በንጉሥ ሚካኤል በኩል የወሎ ጦር በፊታውራሪ ሥራው ብዙ ገብሬ (የዐድዋ ዐርበኛ የነበሩ) የተመራ ሲሆን በንጉሥ ተፊሪ ረገድ ጦሩ፣ በፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ እዝ ሥር ነበር። ጦርነቱ ሊጀመር ሲል በወሎ በኩል ግጥም ተገጠመ፤ “እኔስ ፈራ ሆዴ እኔስ ፈራ ሆዴ፣ የተፈሪን ሽጉጥ የኢያሱን ጎራዴ…
Read 7128 times
Published in
ህብረተሰብ
“ለደርግ ሆስፒታል፡ ወታደር ከበደ ጉነቲ ጉይሳ፤ ዕድሜ 40፣ ትውልድ ወለጋ - ጊምቢ፣ የተጎዳው ከወገብ በታች ብዙ ቦታ ላይ፣ በመትረየስ ጥይቶች…” ከጥቂት ወራት በፊት፣ አንድ የውጭ ቴሌቪዥን ቻ ናል በ ጣም አ ስገራሚ ዶ ክሜንታሪ አሳየን። አንዲት እንስት አንበሳ፣ ግልገል ሚዳቋ…
Read 2158 times
Published in
ህብረተሰብ
የልጆች እናት የሆነችው ፋጡማ፤ ላለፉት ሰባት ዓመታት ፒያሳ በተለምዶ “አላሙዲ ያጠረው” እየተባለ የሚጠራው የቆርቆሮ አጥር ስር ከማለዳው 12፡30 ጀምሮ ተቀምጣ፣ ለታክሲ ሾፌሮችና ረዳቶቻቸው ፓስቲና ሻይ እንዲሁም ቡና ታስተናግዳለች። ሆኖም የአካባቢው መቆሸሽና በመጥፎ ጠረን መሞላት ግን እየባሰበት እንጂ እየተሻለው አለመምጣቱን ትናገራለች።…
Read 1666 times
Published in
ህብረተሰብ
የውጫሌ ስምምነት የተፈረመበት ሥፍራ 30 ሚ. ብር የሚፈጅ ፕሮጀክት ከተቀረፀለት 6 ዓመት ቢሞላውም መሬት ላይ የሚታይ ነገር የለም ይስማ ንጉሥ ምንድነው? ብዬ ብጠይቅ፤ ከአካባቢው ነዋሪዎችና ከጉዳዩ ጋር አግባብ ካላቸው ጥቂት ሰዎች በስተቀር፣ የተቀረው ኢትየጵያዊ እምብዛም ያውቀዋል የሚል ግምት የለኝም፡፡ ምክንያቱም…
Read 6298 times
Published in
ህብረተሰብ
ክፍል አንድየተወደዳችሁ አንባቢዎቼ! በዚህ ጽሑፌ የግጥምና የታሪክ መድበል ስለሆኑ አንድ አባት አስነብባችኋለሁ፡ ፶ አለቃ አሰፋ ተክሌ ይባላሉ፡፡ የታሪክ መጻሕፍትን ተከታትለው ያነብባሉ፡፡ ሥነግጥም ደግሞ ተሰጥኦዋቸው ነው፡፡ ራሳቸው ይገጥማሉ፡፡ ጊዜና ወቅትን መሠረት አድርገው የተገጠሙትንም አይረሱም፡፡ በልጅ ኢያሱ፣ በንጉሥ ተፈሪ፣ በንጉሥ ሚካኤል ወቅት…
Read 4171 times
Published in
ህብረተሰብ