ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከነባሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሥልጣን መረከቡን ተከትሎ፣ ከክልሉ ዋና ከተሞች አመራረጥ ጋር በተያያዘ በቁጫ የምርጫ ክልል በተቀሰቀሰ አመጽና ረብሻ፣ ከፍተኛ ጉዳትና ውድመት መድረሱን የጠቆመው የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁሕዴፓ)፤ ይሄንኑ በመንግሥት አመራሮች የተቀሰቀሰና…
Sunday, 13 August 2023 00:00

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“--በአሉታዊ-መነሻ ሳይሆን በአዎንታዊ-መነሻ ላይ ቆሜና የሀገሪቱን መዳን አስቀድሜ፣ እንዴት ልጓዝ? ብሎ የማሰብ ሆደ-ሰፊነት እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ የተመቻቸ ሁኔታ አይፈጠርልኝም ብሎ የተስፋ-ቆራጭ መንገድ ከማሰብ የግድ መንገዱን መፍጠር አለብኝ ብሎ ቆርጦ መነሳት፤ ህዝብን ወደ በለጠ አዘቅት ከመምራት፣ አገርንም ይበልጥ ወደ ተወሳሰበ አደጋ…
Rate this item
(0 votes)
“--እንደ እውነቱ ከሆነ ሰው በኃጢአት ከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ ጥልና መገዳደል በየትኛውም ጊዜ፣ በየትኛውም ሀገር በየትኛውም ማኅበረሰብ ይከሠታል፣ ዛሬም በሀገራችን በተፈጠረው አለመግባባት ከባድ ችግር ተፈጥሮአል፣ የሚያስገርመው ነገር ቢኖር እንዴት እንደ ባህላችንና እምነታችን በቀላሉ በዕርቅና በይቅርታ ማስተካከል አቃተን የሚለው ነው፤ የዘመናችን ልዩ…
Rate this item
(0 votes)
እንግዲህ ከሰሞኑ ያደረግነውን የአርባምንጭ ጉዞ በተመለከተ በራሴ ተነሳሽነት (በህዝብ ሳልጠየቅ ማለቴ ነው) አስተያየት የጻፍኩኝ የመጀመሪያው ጋዜጠኛ እኔ ሳልሆን አልቀርም፡፡ በእርግጥ እኔም ቀልቤ ጻፍ ጻፍ ብሎ ቢወተውተኝ ነው፣ ከመሸ ወዲህ የከተብኩት፡፡አስተያየቱ ምን ላይ ያተኩራል ለሚለው ጥያቄ፣ ምላሼ፣ አንብባችሁ ድረሱበት የሚል ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
”ባለሃብቱ የአካባቢውን ገጽታ ማጠልሸቱ ተገቢነት የለውም”በቅድሚያ ስምዎትንና የሥራ ሃላፊነትዎን ይንገሩን?አቶ ታምራት ጎአ እባላለሁ፡፡ አሁን ላይ የገረሴ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ፅ/ቤት ሃላፊ ነኝ፤ የቀድሞው የንግድ ፅ/ቤት ሃላፊ ማለት ነው፡፡በሥራ ሃላፊነትዎ ስለ ኦልግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ የሚያውቁትን ያካፍሉን? ኦልግሪን በኮሻሌ አካባቢ በጊዜው በተወሰነ…
Rate this item
(3 votes)
ብዙውን ጊዜ ራስን የማሳደጊያና ሰብዕናን የማበልጸጊያ መሣሪያ ተደርጎ የሚወደሰው የስበት ሥነ ልቦናዊ ሕግ፤ (The psychological law of attraction) አዎንታዊ አስተሳሰቦችና እምነቶች፣ የገንዘብ ስኬትንና የስራ እድሎችን ጨምሮ፣ በተለያዩ የህይወት ዘርፎች ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ ይጠቅሳል። ይሁን እንጂ የኑሮ ውድነትና ሥራ አጥነትን…
Page 7 of 263