ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስብስብ ችግሮች እንዳሉበት በመስኩ ጥናት ያደረጉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ በዚህ ሳምንት መጣጥፌ በዚሁ ጉዳይ ላይ የመወያያ ሃሳብ ለማቅረብ አሰብኩ፡፡ “ኢትዮጵያ የዐረብ ሊግ እና የእስላማዊ ትብብር ድርጅት አባል ለምን አትሆንም?” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ ለመወያየት ስለ ሁለቱ ተቋማት አመሰራረት፣…
Rate this item
(0 votes)
“--ቤተሰብ የሥጋ ዝምድና ያላቸው ሰዎች፣ ባንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ኅብር ውጤት ነው፡፡ የሚቀራረቡ የሚተሳሰቡ የሚዋደዱና እንደ ዘመድ የሚተያዩ ጓደኛሞች፣ አብሮ አደጎች፣ ቤተኛ ወይም ቤተሰቦች ይባላሉ፡፡ እኒህ ያንድ ቤት አባላት እርስ በርስ የሚኖራቸውን መተሳሰብና መረዳዳት የሚያሳይ ቀን በግንቦት ይከበራል፡፡--” (ካለፈው…
Rate this item
(0 votes)
- አሁን ወደ ከፍተኛው ችግር የመግቢያ መንደርደርያ ላይ ነን፤ “ፒክ” ወደሚባለው ከፍተኛ ችግር በምን ያህል ፍጥነት ይደርሳል? - ማህበረሰቡም መንግስትም የሚወስደውን እርምጃ ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጥበቅ ያለብን ጊዜ ላይ ነን - ሰኔ መጨረሻ ድረስ ስርጭቱ እየጨመረ እንደሚመጣ ተገምቷል፤ ከፍተኛ አደጋ…
Rate this item
(0 votes)
- አዲስ አበባ ውስጥ በማህበረሰብ ደረጃ ስርጭት እንዳለ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል እንዴት? - ሳንዘናጋ ከተጠነቀቅን በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር እንቀንሳለን፤ መዘናጋቱ ከቀጠለስ? … ከዚያም የባሰ ብዙ ሰዎች ይጠቃሉ - በሀዘንም በደስታም ሰዎች እንደቀድሞው ሰላም ነው ብለው ከተገናኙ የአብነት አካባቢ ሁኔታ…
Rate this item
(2 votes)
 በዚህ ሳምንት ለየት ያለች ማስታወሻ መጻፍ አሰብኩ፡፡ ዛሬ (ቅዳሜ) ወይም ነገ (ዕሑድ) የሮመዳን ፆም ፍቺ በዓል ይከበራል፡፡ ይህ በዓል በሙስሊሞች ዘንድ “የረመዳን ፆም ፍቺ በዓል” (ኢደል ፊጥር) በመባል ይታወቃል፡፡ በዓረብኛ “ዒድ” ማለት “በዓል” ማለት ነው፡፡በእስልምና ሃይማኖት በየዓመቱ ሦስት በዓላት ይከበራሉ፡፡…
Tuesday, 26 May 2020 00:00

ፌስቡክን በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(3 votes)
 የኦቦ ዳውድ “ሰበር ዜና!”ኦቦ ዳውድ ኢብሳ በአርትስ ቲቪ በነበራቸው ቆይታ ለኢትዮጵያ የአሃዳዊና ፌዴራላዊ ቅይጥ አወቃቀር ይሻላል የሚል ሐሳብ ሰነዘሩ!! “ሰበር ዜና!” “ዩኬን ውሰደው አሁን፤ ዩናይትድ ኪንግደም፤ ዌልስ፤ አየርላንድ፤ ስኮትላንድ እና ዋናኛው ኢንግላንድ፡፡ ይሔ ነው ዩኬን የፈጠረው፤ ፌዴሬሽን ነው፡፡ መንግስታት ናቸው…
Page 1 of 197