ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
1. ደቡብ አፍሪካ (ሶስት ዋና ከተሞች) ፕሪቶሪያ : የመንግሥት ሥራዎች እና ሚኒስቴሮች የሚሠሩበት የአስተዳደር ከተማ ናት። ኬፕ ታውን: ፓርላማው የሚገኝበት እና ሕጎች የሚወጡበት የሕግ አውጪ ከተማ ናት። ብሉምፎንቴን : የፍትህ ተቋማት እና ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚገኙበት ከተማ ናት።2. ኢስዋቲኒ (ሁለት…
Rate this item
(1 Vote)
የአትላንቲክ የባርነት ንግድ ሰለባ የሆኑትን አፍሪካውያን አባቶችና እናቶች ለማስታወስ የተሰራው "የአንሴስተር ፕሮጀክት" በጋናዊው ቀራጭ ኳሜ አኮቶ-ባምፎ የተዘጋጀ ሕያው የጥበብ ሥራ ነው። "ንኪይንኪይም" የሚለው ስያሜ የተወሰደው "የሕይወት ጉዞ ጠማማ ነው" ከሚል ምሳሌ ሲሆን፣ ሰዎቹ የተገደዱበትን መራራና አስቸጋሪ የሕይወት ጎዳና ያንጸባርቃል። እያንዳንዳቸው…
Rate this item
(1 Vote)
በፋብሪካ ላይ ፋብሪካ እየከፈተ የመጣ ስንት የሀገራችን ኩባንያ ትጠራለህ? ብሎ ይጠይቃል ኃይሌ። ኃይሌ የብዙ ስኬታማ ቢዝነስ ተቋማት መሥራችና ባለቤት ነው። ድንበር ተሻጋሪው ታላቁ ሩጫ፣ በደቡብ ኮርያዎች የተደነቀው የሃዩንዳይ መኪና መገጣጠሚያ፣ በአገልግሎት አሰጣጡ የተደነቀው የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት፣ የቡና እና ማር ኤክስፖርት፣…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመንገደኞች ትራንስፖርት ባለፈ በቴክኖሎጂ ሽግግር አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለፁ። አየር መንገዱ ለዓለም አቀፉ የቦይንግ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ለ68 አውሮፕላኖች የሚሆኑ አካላትን በጥራት በማምረት ማቅረብ ችሏል። በዚህም ከዘርፉ 6.2 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
የቤተ ክርስቲያን ሚዲያዎች 'ይሻሻላሉ፣ ገና ጅምር ላይ ናቸው፣ ብዬ በተስፈኝነት ጠበቅሁ። እኔን ብሎ ተስፈኛ! እነርሱ ግን እያደር የጳጳሳት_ዲያሪ ሆነው ቁጭ! "ብፁዕነታቸው መሠረት ጣሉ፣ ጎበኙ፣ ከፈቱ፣ ተጓዙ...።" non sense! የሚዲያ ይዘት እንዲህም ይሞታል እንዴ?! ኃፍረት ወዝንጓጔ ማለት ለእናንተ! እያደር ማዘቅዘቅ! እንደ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ የሚገኘውና የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ መለያ የሆነው ብርቅዬው ዋልያ፣ በቅርብ ዓመታት በነበረው ግጭትና የሕግ መላላት ምክንያት ቁጥሩ ከ638 ወደ 306 ዝቅ ብሏል። በዚህም ሳቢያ አካባቢው ለሕገ-ወጥ አደን በመጋለጡ፣ ዓለም አቀፍ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ኅብረት (IUCN)…
Page 1 of 287